ሕዳሴ ግድብ ብሔራዊ ጥቅምን የማስጠበቅ ጽኑ ፍላጎታችንን ለዓለም ያሳየ ነው።
አዲስ አበባ: ጳጉሜን 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙኃን ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።
መግለጫውን የሰጡት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮርፖሬት ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር ሞገስ መኮንን ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ...
ጽናት ለፀጥታ ተቋማት የአሸናፊነት ኃይል ነው።
ደብረ ብርሃን: ጳጉሜን 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጽናት ቀን “ጽኑ መሠረት፣ ብርቱ ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት በደብረ ብርሃን ከተማ ተከብሯል፡፡
የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ተወካይ እና የሰላምና ፀጥታ መምሪያ ኀላፊ ዳንኤል እሸቴ በደብረ ብርሃን ከተማ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወልድያ ዲስትሪክት በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ወገኖች ድጋፍ አደረገ።
ወልድያ: ጳጉሜን 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወልድያ ዲስትሪክት የዘመን መለወጫ በዓልን አስምልክቶ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ወገኖች ድጋፍ አድርጓል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወልድያ ዲስትሪክት ዳይሬክተር ሽመልስ ያረጋል ባንኩ ከፋይናንስ ዘርፍ አገልግሎቱ ባሻገር ማኅበራዊ...
“የጽናት ቀን” በወልድያ ከተማ አሥተዳደር ተከበረ።
ወልድያ: ጳጉሜን 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር አቀፍ ደረጃ "የጽናት ቀን" ኾኖ የተሰየመው የ2017 ዓ.ም ጳጉሜን 01 በወልድያ ከተማ አሥተዳደር በልዩ ልዩ ትርዒቶች ታስቧል።
የኢትዮጵያን ሕዝብ መዝሙር በመዘመር እና ለሰንደቅ ዓላማ ክብር በመስጠት ነው ዕለቱ የታሰበው።
ለኅብረተሰብ...
ጽናት ከቀደምት አባቶቻችን የወረስነው የሀገር ፍቅር መገለጫ ነው።
ጎንደር: ጳጉሜን 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር "ጽኑ መሠረት፣ ብርቱ ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት የጸጥታ አካላት "የጽናት ቀንን" አክብረዋል።
የፀጥታ አካላቱ በወታደራዊ አጀብ እና ሰንደቅ ዓላማ የመስቀል ሥነ ሥርዓት በማካሄድ ነው ቀኑን ያከበሩት።
በመርሐ ግብሩ...