በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ከአሜሪካ ምክር ቤት አባላት ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአሜሪካ የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ.ር.) የአሜሪካ ምክር ቤት አባል ከኾኑት ጄሪ ካርል እና ሮኒ ጃክሰን ጋር ተገናኝተው በኢትዮጵያ እና አሜሪካ ግንኙነት ዙሪያ ተወያይተዋል።...
ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን ዲፕሎማቶች ሥልጠና ሰጠች።
አዲስ አበባ: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብዩ ተድላ በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ እንዳሉት የሳዑዲ አረቢያ የቢዝነስ ልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ ጉብኝት አድርጎ ተመልሷል። ጉብኝቱ የቢዝነስ ዲፕሎማሲን ከማሳደግ ባለፈ ፖለቲካዊ እና የጸጥታ...
የፌደራልና የክልል ከፍተኛ መሪዎች በጎንደር ከተማ የልማት ሥራዎችን ጉብኝት እያደረጉ ነው።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ፕሬዚዳንት ኢንጅነር ነጋሽ ዋገሾ (ዶ.ር) እና የብሔራዊ መረጃ ደህንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር እርስቱ ይርዳው በጎንደር ከተማ አሥተዳደር ልዩ ልዩ የልማት ሥራዎችን...
ሰኔ 9/ 2016 ዓ.ም ይሰጥ የነበረው የሬሚዲያል (የማካካሻ) ትምህርት የማጠቃለያ ፈተና በዒድ አል-አድሃ (አረፋ)...
ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)
የትምህርት ሚኒስቴር የሬሚዲያል (የማካካሻ) ትምህርት የማጠቃለያ ፈተናን ከሰኔ 3/2016 እስከ ሰኔ 10/ 2016 ዓ.ም ድረስ ለመስጠት የፈተና ፕሮግራም ማውጣቱን ገልጿል።
ይሁን እንጅ ሰኔ 9/ 2016 ዓ.ም...
ርእሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ የሚገነቡ መሠረተ ልማቶችን እየጎበኙ ነው።
ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሲዳማ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ እና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ተስፋየ ይገዙ በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ የሚገነቡ መሠረተ ልማቶችን እየጎበኙ ነው። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ...








