ትላልቅ ሀገራዊ የልማት ፕሮጀክቶችን ለማሳካት መጭውን ጊዜ አስቦ መሥራት ይገባል።

ደብረ ማርቆስ: መስከረም 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ያለፉት ዓመታት ጉዞ እና የቀጣይ ዓመታት የትኩረት መስኮች ላይ ግንዛቤ የሚፈጥር ሥልጠና ጀምሯል። ሥልጠናው የጋራ አቋም በመያዝ የሀገሪቱን ብሔራዊ ጥቅም...

ሥር ነቀል ጥገና የተደረገለት የደሴ ሙዚየም

ባሕር ዳር: መስከረም 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከአምስቱ የኢኮኖሚ አውታሮች ውስጥ አንዱ የኾነው ቱሪዝም ከፍተኛ ትኩረት የሚሰጠው ነው። ቱሪዝም በዓለም አቀፍ ደረጃ ኢኮኖሚ ውስጥ ያለው ድርሻ እጅግ ከፍተኛ ነው። በተለይ በሥራ ዕድል ፈጠራ፣ በማኅበራዊ እና...

አጋር አካላት ትውልድ የመታደግ ሥራ ላይ እንዲያግዙ ጥሪ ቀረበ።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) ትምህርት ቤቶችን በመገንባት እና በመጠገን እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ ነው። በምሥራቅ ጎጃም ዞንም ማኅበሩ በርካታ ሥራዎችን እያከናወነ መኾኑን የዞኑ አልማ ማሥተባበሪያ ጽሕፈት ቤት አሳውቋል። የዞኑ...

ሥልጠናው የተሳኩ ሥራዎችን በትክክል ለማስገንዘብ ይረዳል።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት የብልጽግና ፓርቲ ያለፉት ዓመታት የትኩረት መስኮች ላይ ለመካከለኛ እና ዝቅተኛ መሪዎች ሥልጠና እየሰጠ ነው። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ...

መድኃኒትን ያለ ሐኪም ትዕዛዝ መውሰድ ምን ሊያስከትል ይችላል ?

ባሕር ዳር: መስከረም 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ምግብ እና መድኃኒት ባለሥልጣን መድኃኒቶች በሽታን ለመፈወስ፣ ለማስታገስ፣ ለመከላከል፣ የሕመም ምልክቶችን ለመቀነስ፣ በሽታዎችን ለመመርመር የሚያገለግሉ ኬሚካሎች ወይም ውህዶች እንደኾኑ ይገልጻቸዋል። በጤና አጠባበቅ ሥርዓት ውስጥ አስፈላጊ ከኾኑት ግብዓቶች...