የታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ የሀገር እና ሕዝብን ጥንካሬ ያሳየ ዳግማዊ ዓደዋ ነው።

ደብረ ማርቆስ፡ መስከረም 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ ''እምርታ እና ማንሰራራት'' በሚል መሪ መልዕክት ከተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት እየተደረገ ነው። የታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ ከሌሎች ልማቶች...

ትምህርትን በጉልበት፣ በገንዘብ እና በሃሳብ መደገፍ፦

ባሕር ዳር: መስከረም 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳድር የዝቋላ ወረዳ የኅብረተሰብ ክፍሎች ትምህርትን በጉልበት፣ በሃሳብ እና በገንዘብ እየደገፉ እንደሚገኙ የወረዳው ትምህርት ጽሕፈት ቤት አስታውቋል። ተማሪዎችም ክልሉ ገጥሞት በነበረው ጸጥታ ችግር ምክንያት አቋርጠው የነበረውን...

ተግዳሮቶችን በመሻገር የሀገር ዕድገትን የሚያፋጥኑ ሥራዎችን መሥራት ይገባል።

ጎንደር: መስከረም 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት በከተማዋ ለሚገኙ መሪዎች ሥልጠና እየሰጠ ነው። የከተማ አሥተዳደሩ የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት ለመሪዎቹ የሚሰጠው...

ትላልቅ ሀገራዊ የልማት ፕሮጀክቶችን ለማሳካት መጭውን ጊዜ አስቦ መሥራት ይገባል።

ደብረ ማርቆስ: መስከረም 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ያለፉት ዓመታት ጉዞ እና የቀጣይ ዓመታት የትኩረት መስኮች ላይ ግንዛቤ የሚፈጥር ሥልጠና ጀምሯል። ሥልጠናው የጋራ አቋም በመያዝ የሀገሪቱን ብሔራዊ ጥቅም...

ሥር ነቀል ጥገና የተደረገለት የደሴ ሙዚየም

ባሕር ዳር: መስከረም 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከአምስቱ የኢኮኖሚ አውታሮች ውስጥ አንዱ የኾነው ቱሪዝም ከፍተኛ ትኩረት የሚሰጠው ነው። ቱሪዝም በዓለም አቀፍ ደረጃ ኢኮኖሚ ውስጥ ያለው ድርሻ እጅግ ከፍተኛ ነው። በተለይ በሥራ ዕድል ፈጠራ፣ በማኅበራዊ እና...