በቀጣይ ዓመት ሕጻናት ከትምህርት ቤት እንዳይቀሩ ኅብረተሰቡ የድርሻውን እንዲወጣ ትምህርት ቢሮ ጠየቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በቀጣይ የትምህርት ሥራዎች ዙሪያ ከሚዲያ መሪዎች እና ባለሙያዎች ጋር የጋራ የምክክር መድረክ አካሂዷል።
በመድረኩ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ መሪዎች፣ የተቋማት የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊዎች፣...
“በአቅም ግንባታ ረገድ ከሩሲያ፣ ከሕንድ፣ ከቻይና እና ከተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች ጋር በትብብር ለመሥራት ምክክር...
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሩሲያ አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው የብሪክስ አባል ሀገራት የጠቅላይ ፍርድ ቤቶች ፕሬዚዳንቶች የተሳተፉበት ፎረም ተጠናቋል፡፡
ፎረሙ ከሰኔ 10/2016 ዓ.ም እስከ ሰኔ14/2016 ዓ.ም “ብሪክስ ቺፍ ጀስቲስ ፎረም” በሚል...
የብሪክስ አባል ሀገራት የቱሪዝም ሚንስትሮች ጉባኤ በሩሲያ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዲሪ ቱሪዝም ሚንስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ በጉባኤው ላይ እየተሳተፉ ሲሆን ኢትዮጵያ ከቱሪዝም ልማት አንፃር ያላትን ሰፊ እድል፤ ለዘርፉ የሰጠችውን ትኩረት እና እያከናወነች ያለውን የመዳረሻ ልማት ሥራዎች ገለፃ...
ኅብረተሰቡ የወባ ትንኝ መከላከያ ዘዴዎችን በአግባቡ በመጠቀም ከበሽታው ራሱን እንዲጠብቅ ተጠየቀ።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ አዳነ መስፍን በንግድ ሥራ የሚተዳደሩ የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪ ናቸው።የመኖሪያ አካባቢያቸው ረግረጋማ በመኾኑ ብዙ ሰው በወባ እንደሚታመም ነግረውናል።
አቶ አዳነ የአልጋ...
“ዘላቂ ሰላም የመፍጠር ሥራ በቅንጅት መሠራት ያለበትና የሁሉንም ባለድርሻ አካላት የጋራ ጥረት የሚጠይቅ ተግባር...
ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች በክልሉ ወቅታዊ የሰላም፣ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎች አፈጻጸም ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል፡፡
በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ ፓርቲያችን...








