የመማር ማስተማር ሥራን በወቅቱ ማስጀመር የሚጠበቅን ውጤት ለማሳካት ያስችላል።
ጎንደር፡ መስከረም 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የ2018 ዓ.ም የመማር ማስተማር ሥራ ተጀምሯል።
የማስጀመሪያ መርሐ ግብሩም በመሠረት አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ነው የተካሄደው።
በመርሐ ግብሩ ነባር ተማሪዎች ለአዲስ ተማሪዎች ችቦ በማብራት የእንኳን ደኅና...
በደብረ ብርሃን ከተማ በሁሉም ትምህርት ቤቶች ዛሬ የመማር ማስተማር ሥራ ተጀምሯል።
ደብረ ብርሃን: መስከረም 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማ አሥተዳደሩ ትምህርት መምሪያ ኀላፊ መቅደስ ብዙነህ በዘንድሮው የትምህርት ዘመን ከ56 ሺህ በላይ ተማሪዎችን ለማስተማር እቅድ ተይዟል ብለዋል። እስካሁንም 47 ሺህ ተማሪዎች ተመዝግበዋል ነው ያሉት።
ባለፈው ዓመት በከተማው 12...
በደሴ ከተማ የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሥራ ተጀምሯል።
ደሴ: መስከረም 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመማር ማስተማር ሂደቱ በከተማ አሥተዳደሩ በሚገኙ በ122 የመንግሥት እና የግል ትምህርት ቤቶች በይፋ መጀመሩን ነው የከተማ አሥተዳደሩ ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ፍቅር አበበ የተናገሩት።
በከተማ አሥተዳደሩ 62 ሺህ 100 ተማሪዎች ለመማር...
የ2018 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሥራ በደብረ ማርቆስ ከተማ ተጀመረ።
ደብረ ማርቆስ፡ መስከረም 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሂደት መስከረም 5/2018 ዓ.ም ለመጀመር የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ሢሠራ ቆይቷል።
ዛሬ መስከረም 5/2018 ዓ.ም በከተማዋ የሚገኙ የመንግሥት እና የግል...
ማኅበራዊ ሚዲያን ለበጎ ተግባር
ባሕር ዳር፡ መስከረም 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከቴክኖሎጂ መዘመን ጋር ተያይዞ ዋና የመገናኛ እና የመረጃ መለዋወጫ የኾነው ማኅበራዊ ሚዲያ የሰው ልጅን ሕይወት እያቀለለ ነው።
በአንጻሩ ለጥላቻ እና ጥፋትም ይውላል። በተለይም የሚዲያ ግንዛቤ አነስተኛ በኾነባቸው እንደ ኢትዮጵያ...








