የግድቡ መጠናቀቅ ኢትዮጵያውያን ሲተባበሩ ማንም የማያስቆማቸው እንደኾነ ለዓለም ያሳየ ነው።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ተከትሎ ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው።
በመድረኩ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ...
የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ‘አይችሉም’ የሚለውን አስተሳሰብ የሰበረ እና የኢትዮጵያውያንን ሥነ-ልቦና ከፍታ ላይ ያወጣ...
ባሕር ዳር፡ መስከረም 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ በባሕርዳር ከተማ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ምረቃትን አስመልክቶ የእንኳን ደስ አላችሁ መድረክ አዘጋጅቶ ውይይት አድርጓል።
በሥነ-ሥርዓቱ ላይ የክልሉ የጤና ቢሮ ላፊዎች፣ የማኔጅመንት አባላት እና ሌሎች...
በምዕራብ ጎንደር ዞን ትምህርት ተጀምሯል።
ገንዳ ውኃ: መስከረም 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን የ2018 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሥራው በገንዳውኃ ከተማ በይፋ ተጀምሯል።
የምዕራብ ጎንደር ዞን ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ደሳለኝ አያና የጸጥታ ችግር ካለባቸው ትምህርት ቤቶች በቀር በሁሉም አካባቢዎች...
በምዕራብ ጎጃም ዞን የ2018 የትምህርት ዘመን መማር ማስተማር ተጀምሯል።
ፍኖተ ሰላም፡ መስከረም 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ተማሪ ሐና ማርያም አለነ እና አፀደ መለሰ በፍኖተ ሰላም ከተማ 01 እና ባከል የመጀመሪያ እና መካከለኛ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ናቸው። ትምህርታቸውን ለመከታተል ትምህርት ቤት ነው ያገኘናቸው።
ተማሪዎች እንዳሉን ባለፉት...
የቁጭት ውጤት የኾነው ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ ፋይዳ ከፍተኛ ነው።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ፣ የእንስሳት እና ዓሣ ሃብት ልማት ጽሕፈት ቤት እና የግብርና ጥራት እና ደኅንነት ባለሥልጣን የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ተጠናቅቆ መመረቅን ምክንያት በማድረግ በተለያዩ ዝግጅቶች አክብረዋል።
በምክትል...








