“የራሳችን አቅም መፈተሽ እና መተባበር ከቻልን እንደምንችል አይተናል” ኢብራሒም ሙሐመድ(ዶ.ር)
ባሕር ዳር: መስከረም 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ ሠራተኞች እና የሥራ ኀላፊዎች "ኢትዮጵያ የተስፋ ምድር" በሚል መሪ መልዕክት የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መመረቅን አስመልክተው የፓናል ውይይት በባሕር ዳር ከተማ...
የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመኑ ትምህርት መጀመሩን ትምህርት ቢሮ አስታወቀ።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሥራ በባሕር ዳር ከተማ ትምህርት ቤቶች ተጀምሯል።
አጀማመሩን በተመለከተም በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የማኀበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ ኀላፊ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)...
የግድቡ መጠናቀቅ ኢትዮጵያውያን ሲተባበሩ ማንም የማያስቆማቸው እንደኾነ ለዓለም ያሳየ ነው።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ተከትሎ ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው።
በመድረኩ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ...
የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ‘አይችሉም’ የሚለውን አስተሳሰብ የሰበረ እና የኢትዮጵያውያንን ሥነ-ልቦና ከፍታ ላይ ያወጣ...
ባሕር ዳር፡ መስከረም 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ በባሕርዳር ከተማ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ምረቃትን አስመልክቶ የእንኳን ደስ አላችሁ መድረክ አዘጋጅቶ ውይይት አድርጓል።
በሥነ-ሥርዓቱ ላይ የክልሉ የጤና ቢሮ ላፊዎች፣ የማኔጅመንት አባላት እና ሌሎች...
በምዕራብ ጎንደር ዞን ትምህርት ተጀምሯል።
ገንዳ ውኃ: መስከረም 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን የ2018 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሥራው በገንዳውኃ ከተማ በይፋ ተጀምሯል።
የምዕራብ ጎንደር ዞን ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ደሳለኝ አያና የጸጥታ ችግር ካለባቸው ትምህርት ቤቶች በቀር በሁሉም አካባቢዎች...








