የግድቡ መጠናቀቅ ለታቀዱ ሌሎች የልማት ሥራዎችን ተነሳሽነትን ይፈጥራል።
ባሕር ዳር: መስከረም 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ ''እምርታ እና ማንሠራራት'' በሚል መሪ መልዕክት ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር የውይይት መድረክ አካሂዷል።
የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ እና...
የትምህርት ሂደቱ በታቀደው ጊዜ መጀመሩ ተገቢውን የትምህርት ሽፋን ለመስጠት ያስችላል።
ደባርቅ: መስከረም 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን ላለፉት ሦሥት ሳምንታት የተማሪዎች ምዝገባ ሲካሄድ ቆይቶ የመማር ማስተማር ሥራው ዛሬ ተጀምሯል።
የሰሜን ጎንደር ዞን ትምህርት መምሪያ ምክትል ኀላፊ አጸደ በሬ እንደገለጹት የመማር ማስተማር ሥራውን የተሻለ ለማድረግ...
የትምህርት ጊዜ ብክነትን ለማስቀረት ወላጆች ልጆቻቸውን በወቅቱ ወደ ትምህርት ቤት መላክ ይገባቸዋል።
እንጅባራ: መስከረም 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር እንጅባራ ከተማ የ2018 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሥራ ተጀምሯል።
በባሁንክ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተገኝተው የመማር ማስተማር ሥራውን ያስጀመሩት የእንጅባራ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት ጽሕፍት ቤት...
ግድቡ ታሪክ እና ትርክትን የለወጠ ነው።
ባሕር ዳር: መስከረም 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ቤቶች ልማት ድርጅት የታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ የፓናል ውይይት አካሂዷል።
የአማራ ክልል ቤቶች ልማት ድርጅት ዋና ሥራ አሥኪያጅ አበረ ሙጬ እንዳሉት ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ...
ሕዳሴ ከግድብ በላይ ነው።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ "ኢትዮጵያ የተስፋ ምድር" በሚል መሪ መልዕክት ከሠራተኞቹ ጋር ተወያይቷል።
የውይይቱ ተሳታፊዎች የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ ደስታን...








