“የ2017 በጀት ዓመት ያለፈው ችግር ጥላውን እንዳያጠላበት የምናደርግበት ዓመት ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ መሪዎች የ2016 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ ርእሰ መሥተዳድር...

በምዕራብ ጎጃም ዞን ቡሬ እና ፍኖተ ሰላም ከተማ አሥተዳደር የኮሌራ በሽታ መከሰቱን የዞኑ ጤና...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን ጤና መምሪያ ምክትል ኅላፊ መዝገቡ ውቤ እንደተናገሩት ሁለት የቡሬ ከተማ ነዋሪዎች እና አንድ የፍኖተሰላም ከተማ ነዋሪ ላይ በተደረገ ምርመራ ሶስቱም በኮሌራ በሸታ መያዛቸው ተረጋግጧል።...

“ዕቅድ ብቻውን ዋጋ የለውም፣ ለዕቅድ አፈጻጸም ሥነ ምግባር ያስፈልጋል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ መሪዎች የ2016 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ ርእሰ...

“የቦሌ መንገድ የመዲናችን አዲስ አበባ የደመቀ የንግድ እና የዘመናዊ እንቅስቃሴ አገልግሎቶች ማዕከል ነው።”የጠቅላይ ሚኒስትር...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ወደ ቦሌ ዓለምአቀፍ የአውሮፕላን ማረፊያ እና ወደሌሎች የከተማዋ ክፍሎች ለሚደረግ ጉዞ ለተቀላጠፈ የትራንስፖርት ግልጋሎት የሚውል መስመርም ነው ብሏል ጽሕፈት ቤቱ። በመንገዱ የሚገኙ የተለያዩ የቢዝነስ ማዕከላት፣ ሆቴሎች፣ሬስቶራንቶች እና ሱቆች...

“የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የኢትዮጵያ ባንኮች ህልውናን ያስቀጠለ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የኢትዮጵያ ባንኮች ህልውናን ያስቀጠለ መኾኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ተናግረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን በተመለከተ በሰጡት ማብራሪያ ኢትዮጵያ ኢኮኖሚዋን ዝግ አድርጋ መቆየቷ ለዘመናት ፈተና ውስጥ እንድትወድቅ ማድረጉን...