በኃይል አቅርቦት ለምትፈተን ሀገር እና ጨለማን ለሚታገል ሕዝብ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መፍትሔ ነው።

ደብረ ብርሃን: መስከረም 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዳሴ ግድቡ መጠናቀቁን ተከትሎ በደብረ ብርሃን ከተማ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተደርጓል፡፡ ኢትዮጵያውያን በብዙ ውስብስብ ችግር ውስጥ ኾነን የዘመናት ህልማችንን በራሳችን አቅም እውን ያደረግንበት ነው ብለዋል የድጋፍ ሰልፉ ተሳታፊዎች፡፡ ኢትዮጵያውያን ባለፍንባቸው...

ግድባችን አንድ ሆነን ብዙ፣ ብዙ ሆነን አንድ የሆንበት የሥብጥራችን ማሕተም ነው።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን መጠናቁቁን ተከትሎ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጎንደር ዙሪያ ወረዳ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። በሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፉ የተለያዩ መልዕክቶችን ተላልፈዋል። 👉በኅብረት ችለናል፣ 👉የሕዳሴ ግድብ፣ የኢትዮጵያ ማንሠራራት ምልክት፣ 👉ግድባችን ...

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን በማስመልከት በመርጡለ ማርያም ከተማ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን በማስመልከት በምስራቅ ጎጃም ዞን መርጡለ ማርያም ከተማ እና እነብሴ ሳር ምድር ወረዳ የሚገኙ ነዋሪዎች ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እያካሄዱ ነው። ሰልፈኞቹ ግድባችን በራሳችን አቅም የገነባነው...

የግድቡ መጠናቀቅ የአሸናፊነት ድል አክሊልን መድፋት ነው።

ሁመራ፡ መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቁን ተከትሎ በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። በድጋፍ ሰልፉ ላይ የተሳተፉት የሁመራ ከተማ ነዋሪዋ ሕሪያ አብዱ "የዓባይ ግድብ መጠናቀቅ ከኢትዮጵያ...

እንደ ሀገር የበለጸገ ማኅበረሰብ ለመፍጠር በሚደርገው ጉዞ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ወሳኝ ነው።

ደብረ ብርሃን፡ መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን በዓደዋ ድል በቅኝ ግዛት ቀንበር ስር ለነበሩ የአፍሪካ ሀገራት የነፃነት ቀንዲልን እንዳበሩ ሁሉ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የቀኝ ግዛት ውልን የበጣጠሰ፣ የይቻላል መንፈስን የተላበሰ የዚህ ዘመን...