ሕዳሴ የውጭ ተጽዕኖዎችን እና የውስጥ ፈተናዎችን በጽናት በመሻገር የተገኘ ድል ነው።

ደብረ ብርሃን: መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ፕሮጀክት መጠናቀቅን አስመልክቶ በሰሜን ሸዋ ዞን ሸዋ ሮቢት ከተማ አሥተዳደር የሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች የድጋፍ ሰልፍ አካሂደዋል፡፡ የሕዳሴው ግድብ መጠናቀቅ የሀገሪቱን የይቻላል መንፈስን ያረጋገጠ እና...

“ሕዳሴ ብሔራዊ ጥቅማችንን ያረጋገጥንበት ነው”

ከሚሴ: መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከሚሴ ከተማ "በኅብረት ችለናል" በሚል መሪ መልዕክት ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። በድጋፍ ሰልፉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና...

ለኢትዮጵያ እድገት ወሳኝ በኾኑ ቁልፍ ልማቶች ላይ ልንተባበር ይገባል።

ወልድያ: መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "የሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ የማንሠራራት ምልክት ነው" በሚል መሪ መልዕክት ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን መመረቅ አስመልክቶ በወልድያ ከተማ የደስታ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄዷል። የሰልፉ ተሳታፊዎች የታላቁ ሕዳሴ ግድብ በመጠናቀቁ መደሰታቸውን ተናግረዋል።...

በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ የታየው አንድነት እና መተባበር በሌሎች የልማት ዘርፎችም ሊደገም ይገባል።

ደብረ ማርቆስ፡ መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ እና አካባቢው ነዋሪዎች የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ተጠናቅቆ ለምርቃት መብቃቱን ተከትሎ የድጋፍ ሰልፍ አካሂደዋል። ደስታቸውን በአደባባይ በገለጹበት መርሐ ግብር ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር...

‎ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ ‎በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ላይ አርማጭሆ ወረዳ ትክል ድንጋይ...

ጎንደር: መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የላይ አርማጭሆ ወረዳ ዋና አሥተዳዳሪ አስረሳው ደሴ ኢትዮጵያ የትልቅ ታሪክ ባለቤት መኾኗን አስታውሰው ታላቁን የሕዳሴ ግድብ በራስ አቅም ገንብቶ ማጠናቀቅ መቻሉ ትልቅ ድል መኾኑን አንስተዋል። ‎ ‎ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ...