የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የግብጽ ደጋፊዎች በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ላይ ላሳዩት ያልተገባ ባሕሪ እርምት...
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የግብጽ እግር ኳስ ማኅበርን እና ደጋፊዎቹን በመቃወም ለዓለም አቀፉ እግር ኳስ ፌዴሬሽን (ፊፋ) ኦፊሴላዊ አቤቱታ አቅርቧል።
አቤቱታው የቀረበው ከሰሞኑ በተደረገው የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ወቅት...
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከሕመድ (ዶ.ር) መልዕክት፦
እመርታ ለዘላቂ ከፍታ
የወረስነው ዕዳ ብዙ፤ የምንጓዝበት መንገድ ረዥም፤ ሕዝባችንም ፍላጎት ሰፊ ነው፡፡ ቀስ በቀስ በሚደረግ የተለምዶ ጉዞ ወደ ምንፈልገው የብልጽግና ምእራፍ አንደርስም፡፡
ያለን አማራጭ አንዳንድ እርከኖችን መዝለል ነው፡፡ ለዚህ ደግሞ ፈጠራ እና ፍጥነት ወሳኞች ናቸው፡፡...
የተደረገው የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ የወላጆችን ጭንቀት ያስወገደ ነው።
ደሴ: ጳጉሜን 1/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮ ቴሌኮም የሰሜን ምሥራቅ ሪጂን በደሴ ከተማ አሥተዳደር ለተማሪዎች የደብተር ድጋፍ አድርጓል።
የኢትዮ ቴሌኮም የሰሜን ምሥራቅ ሪጂን የሽያጭ ማናጀር ፎዚያ መኮንን ኢትዮ ቴሌኮም የዘንድሮውን ጨምሮ ባለፉት ስድስት ተከታታይ ዓመታት “ለነገ...
በባሕር ዳር ከተማ ኤግዚቪሽንና ባዛር ተከፈተ።
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ምግብ ዋስትናና ሴፍትኔት ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት የሴፍትኔት ተጠቃሚዎችን የገበያ ትስስር ለመፍጠር እና የምርት ማስተዋወቅ ሥራን ለማጠናከር የኤግዚቪሽንና ባዛር እያካሄደ ነው።
ዛሬ በተከፈተው የኤግዚቪሽንና ባዛርም ከስልጠናና...
ከእንስሳት ወደ ሰው የሚተላለፉ በሽታዎችን ለመከልከል የተቋማት ቅንጅታዊ አሠራርን ማጠናከር ይገባል።
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የአንድ ጤና ማስተባበሪያ መማክርት የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም እና የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ ላይ ውይይት አድርጓል።
በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አሥተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ...