“የታላቁ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ ኢትዮጵያ ነገ ለምትሠራቸው ግዙፍ ሀገራዊ ፕሮጀክቶች መነሻ ነው” የደብረ ብርሃን...
ደብረ ብርሃን: መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዛሬው እለት የግድቡን መጠናቀቅ አስመልክቶ በደብረ ብርሃን ከተማ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄዷል፡፡
በሰልፉ ላይ የታደሙ የከተማዋ ነዋሪዎች እንደሀገር የምንናፍቀውን የተሟላ እድገት ለማስመዝገብ የሕዳሴው ግድብን የመሳሰሉ ፕሮጀክቶች ያስፈልጉናል ብለዋል፡፡
ለሕዳሴው ግድብ ግንባታ...
“ሕዳሴ የመቻል እና ሠርቶ የማሳየት ጅምር ነው”
ደባርቅ: መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዳግማዊ ዓድዋ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በመመረቁ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ ተካሄዷል።
ላለፉት 14 ዓመታት በግንባታ ላይ የነበረው የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በመመረቁ ማኅበረሰቡ በነቂስ ወጥቶ ደስታውን...
ሕዳሴ የአሸናፊነት ምልክት ነው።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ተከትሎ በምዕራብ ጎጃም ዞን በደምበጫ ከተማ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል።
የደምበጫ ከተማ ምክትል ከንቲባ ሙሉቀን መኮነን
የሕዳሴ ግድብ ግንባታ ተጠናቅቆ መመረቅ የሀገራችን የድህነት ኩስመና...
ጠላቶች ከነተባባሪዎቻቸው የዘመናት ሴራቸው በሕዳሴ ግድብ ጤዛ ኾኖ ረግፏል።
ወልድያ፡ መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "የሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ የማንሰራራት ምልክት ነው" በሚል መሪ መልዕክት የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን መመረቅን አስመልክቶ በወልድያ ከተማ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል።
የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዱባለ አብራሬ...
ሕዳሴ ለትውልድ ታላቅ ገድል ያቆምንበት ነው።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዳሴ ግድብ ግንባታ በስኬት መጠናቀቁን አስመልክቶ የላሊበላ ከተማ ነዋሪዎች የድጋፍ እና የደስታ መግለጫ ሰልፍ አካሂደዋል።
የከተማዋ ነዋሪዎች የግድቡ ግንባታ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ያለውን ሳይሰስት ለግሶ እንዲገነባ...








