የሕዳሴ ግድብ በራስ አቅም የተገነባ የአንድነት እና የአብሮነት ውጤት ነው፡፡
ደብረ ማርቆስ፡ መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን በሁለት እጁ እነሴ ወረዳ እና ሞጣ ከተማ አሥተዳደር በጋራ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን በማስመልከት ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል።
በድጋፍ ሰልፉ ሕዝቡ የተለያዩ መልዕክቶችን አሰምቷል።
የድጋፍ...
ሕዳሴ የአንድነታችን እና የአብሮነታችን ምሰሶ ነው።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ)
የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ተከትሎ
በደቡብ ወሎ ዞን አማራ ሳይንት ወረዳ አጅባር ከተማ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል።
በድጋፍ ሰልፉ ላይ የተለያዩ መልዕክቶች ተላልፈዋል።
👉በኀብረት...
የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ ሌሎች ሀገራዊ የታቀዱ የልማት ሥራዎችን ለማከናወን ተነሳሽነትን ይፈጥራል።
ደባርቅ፡ መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መመረቅን ተከትሎ ሕዝባዊ ሰልፍ በዳባት ከተማ እና ወረዳ ተካሂዷል።
በሰልፉ መርሐ ግብር የተገኙት የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ዲያቆን ሸጋው ውቤ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ...
ታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያን ከፍታ ዳግም ያሳየንበት ነው።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን የስናን ወረዳ ነዋሪዎች የታላቁን የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መመረቅ አስመልክቶ የደስታ የድጋፍ ሰልፍ አካሂደዋል። ነዋሪዎች ደስታቸውን በተለያዩ መልእክቶች ገልጸዋል።
ከስናን ወረዳ ኮሙዩኒኬሽን ጽሕፈት ቤት የተገኘ መረጃ...
የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ በኢትዮጵያ ታሪክ ወሳኝ ምዕራፍ ከፍቷል።
ወልድያ፡ መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን ሀራ ከተማ አሥተዳደር የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቁን አስመልክቶ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል።
የሀራ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ሙሐመድ አዲስ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መመረቅ በኢትዮጵያ ታሪክ ወሳኝ...








