ሕዳሴ በደም የከበረ፣ በላብ የታሰረ ነው።
ባሕር ዳር: መስከረም 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሕዝባዊ የድጋፍ እና የደስታ መግለጫ ሰልፍ ተካሂዷል።
የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ተከትሎ ኢትዮጵያውያን ደስታቸውን በተለያየ መንገድ እየገለጹ ነው።...
“ኢትዮጵያ ለተባበሩት መንግሥታት የጸጥታው ምክር ቤት በቂ ማብራሪያ ሰጥታለች” ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፡ መስከረም 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ የሕዳሴ ግድብ መመረቅ ኢ ፍትሐዊ የነበረውን የውኃ አጠቃቀም ትርክት ቀይሮታል ብለዋል። የዓባይ የውኃን አጠቃቀም ወደ ፍትሐዊ አቅጣጫ...
የፍርድ ቤት መጥሪያ አቀባበልና ተጠያቂነቱ
ባሕር ዳር: መስከረም 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በርካታ ሰዎች መጥሪያ ለምን እንደሚሰጥ፣ በማን እንደሚሰጥ እንዲኹም መጥሪያውን ተቀብሎ አስፈላጊውን መረጃ ለፍትሕ ተቋማት በመሥጠት በኩል በውል ያለመረዳት ውስንነቶች ይስተዋላሉ።
አንዳንዴም ድንጋጤ፣ ፍርሃት ወይም በተቃራኒው ደግሞ ግድ የለሽነት፣...
በአማራ ክልል ለበርበሬ ምርት ምን ያህል ትኩረት ተሰጥቷል ?
ባሕር ዳር: መስከረም 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ እምቅ አቅም ካላቸው ሀገራት ውስጥ ትጠቀሳለች። ወደ ውጭ ከምትልካቸው ምርቶች ውስጥም ከፍተኛውን ድርሻ የሚይዘው የግብርና ምርት ነው።
ከምታመርታቸው የግብርና ምርቶች ውስጥ በርበሬ አንዱ ነው።...
የሕግ ማስከበር ሥራዎች ውጤት እያመጡ ነው።
ደብረ ማርቆስ: መስከረም 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን አሥተዳደር በጸጥታ እና የሕግ ማስከበር ተግባራት ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር እየተወያየ ነው።
ውይይቱ በ2017 በጀት ዓመት የተሠሩ የጸጥታ ተግባራትን በመገምገም የቀጣይ ሥራዎችንም ለማመላከት እንደሚያስችል...








