“ሥልጠናው በተገልጋዮች ዘንድ የሚነሣውን የአገልግሎት አሰጣጥ ችግር የሚፈታ ግብዓት ይገኝበታል” የሰሜን ሽዋ ዞን ብልጽግና...
ደብረ ብርሃን: ታኅሳሥ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን በ25 የወረዳና ከተማ አሥተዳደሮች የብልፅግና ፓርቲ "ከእዳ ወደ ምንዳ" በሚል ለአባላቱ ሥልጠና መስጠት ጀምሯል።
በሥልጠናው እስከ ቀበሌ ያሉ መሪዎች እንደሚሣተፉ የዞኑ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ...
በአማራ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚውል 11ሺህ ኩንታል የበቆሎ ዱቄት ወደ ሥፍራው እየተጓጓዘ መኾኑ...
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ በስሜን ጎንድር በየዳ፣ ጃናሞራ እና ጠለምት እንዲኹም በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በሰቆጣ፣ ፃግብጂ እና አበርገሌ ወረዳዎች በድርቅ ለተጎዱ የኀብረተሰብ ክፍሎች የሚውል 11ሺህ ኩንታል የበቆሎ ዱቄት ድጋፍ መደረጉን...
“ትውልድ ላይ መሥራት ካስፈለገ ከሕጻናት ጤና ላይ በትኩረት መሥራት ይገባል” የአማራ ክልል ጤና ቢሮ
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ዓለም አቀፍ ከመወለጃ ቀናቸው በፊት ለሚወለዱ ሕጻናት እና የሳንባ ምች በሽታ ወርን ምክንያት በማድረግ በባሕር ዳር ውይይት ተደርጓል።
የሳንባ ምች በሽታ ከአንድ ወር እስከ...
“እየተካሄዱ ያሉ ሥልጠናዎች የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት እና የአመራሩን አቅም ለመገንባት እድል ይሰጣሉ” የደብረ ብርሃን...
ደብረ ብርሃን: ታኅሳሥ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ለአባላቱ ሥልጠና መስጠት ጀምሯል። የከተማ አሥተዳደሩ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ሰለሞን ጌታቸው ዛሬ የተጀመረው ሥልጠና በሀገር አቀፍ...
በተፋሰስ ልማት 16 ሺህ ወጣቶችን ተጠቃሚ ማድረጉን የጋዝጊብላ ወረዳ ግብርና ጽሕፈት ቤት አስታወቀ።
ሰቆጣ: ታኅሳስ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጋዝጊብላ ወረዳ 21 ቀበሌዎች ያሏት ሲኾን 72 የደን ተፋሰሶች በወረዳው ውስጥ ይገኛሉ።
ወጣት ሻንበል ገላው የአስ ከተማ 01 ቀበሌ ነዋሪ ነው። በ01 ቀበሌ ባለው ተፋሰስ ከሌሎች 40 ወጣቶች ጋር በመደራጀት...