“የሰላም እጦት ችግሩ የዘላቂ ህልውናችን መሰረት በኾነው ጣና ሐይቅ ላይም የከፋ ፈተና ደቅኖበታል” የአማራ...
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ካለፉት አራት ወራት ወዲህ በአማራ ክልል ውስጥ በተከሰተው የሠላም እጦት በክልሉ በርካታ የልማት ሥራዎቻች ስለማስተጓጎሉ የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ገልጿል። ገበሬው ምርቱን ለመሰብሰብ፣ ያመረተውን ወደ ገበያ ለመውሰድ...
ምርቱ የላቀ የሆርቲካልቸር ሥራ ለማከናወን የተደረገው ጥረት አስደናቂ ውጤቶችን በማሳየት ላይ እንደሚገኝ ጠቅላይ ሚኒስትር...
ባሕር ዳር: ታኅስሥ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በመስኖ የተደገፈ እና ምርቱ የላቀ የሆርቲካልቸር ሥራ ለማከናወን የተደረገው ጥረት አስደናቂ ውጤቶችን በማሳየት ላይ እንደሚገኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገልጸዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሰፈሩት የአሥር ዓመቱ...
በክልሉ ለሙቀት አማቂ ጋዝ ልቀት አስተዋጽኦ እያደረጉ የሚገኙ ተቋማትን ማዘመን እንደሚገባ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የአካባቢ እና ደን ጥበቃ ባለሥልጣን ከባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በክልሉ የተካሄደውን የሙቀት አማቂ ጋዝ ልቀት ቆጠራ የጥናት ግኝት ለባለድርሻ አካላት አስተዋውቋል።
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የግብርና...
የአገልግሎት አሰጣጥ እና የመልካም አሥተዳደር ችግሮች ለሰላም እጦት ችግሩ ምክንያት መኾናቸውን ሠልጣኞች ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አራተኛ ቀኑን በያዘው የመንግሥት ሠራተኞች ሥልጠና ወሳኝ የኾኑ ሀገራዊ እና ክልላዊ ጉዳዮች እየተዳሰሱ ነው፡፡ በውይይቱ ላይ የተሳተፉት የአሥተዳደር ዘርፍ ተቋማት ሠልጣኖች ሥልጠናው ተቀራራቢ የአመለካከት እና የተግባር አንድነት ያመጣል...
ማኅበረሰቡ የሚያነሳቸውን ጥያቄዎች ለመመለስ የሚያስችል ሥልጠና እየወሰዱ እንደኾነ የመንግሥት ሠራተኞች ተናገሩ፡፡
ጎንደር: ታኅሳሥ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ከዕዳ ወደ ምንዳ" በሚል መሪ መልዕክት 5ኛው ዙር ሥልጠና በጎንደር ከተማ አሥተዳደር እና በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ለሚገኙ የመንግሥት ሠራተኞች እየተሰጠ ነው። ሃብትና ጸጋን በመጠቀም ሀገርን ማሳደግ እና ሀገራዊ ገዥ...