ከ29 ሺህ 700 ሄክታር በላይ መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ ለመሸፈን እየተሠራ እንደኾነ የማዕከላዊ ጎንደር...
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዞኑ የበጋ መስኖ ልማት ሥራ በተጠናከረ መልኩ እየተሠራ እንደሚገኝ ተገልጿል፡፡
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ ዳህና ዋዋ ቀበሌ የሚገኙ አርሶ አደሮች በመስኖ ልማት ተጠቃሚ መኾናቸውን ለአሚኮ...
“የመሠረተ ልማት ሥራዎች በፍጥነት መሠራት አለባቸው” ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ፣ የብሔራዊ መረጃ ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጄኔራል ተመስገን ጥሩነህ፣ የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ፣ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት...
የተፈጥሮ ሃብት ልማት ጥበቃ ሥራን ለማስጀመር የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን ማጠናቀቁን የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር...
ሰቆጣ ፡ ታኅሣሥ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ባሉ 11 ወረዳዎች 675 ተፋሰሶች ይገኛሉ። በዘንድሮው ዓመትም 29 አዲስ ተፋሰሶችን ጨምሮ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ለመሥራት የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን ማጠናቀቁን የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ...
“ኢትዮጵያ ከምታመርታቸው የምርት አይነቶች 5ሺህ 700 ምርቶች በአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነት ላይ...
አዲስ አበባ፡ ታኅሣሥ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያን የዓለም ንግድ አባልነት ድርድር እና የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነት ላይ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር መግለጫ ሰጥቷል።
መግለጫውን የሰጡት የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረመስቀል ጫላ...
“ሀገራዊ ምክክሩ በተፈለገው ጊዜ እንዲጠናቀቅ ባለድርሻ አካላት ርብርብ ሊያደርጉ ይገባል” አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አፈፃፀም ላይ የተደረገ የመስክ ምልከታ ሪፖርት በዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ቀርቧል።
ሪፖርቱ አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎን ጨምሮ የምክር ቤቱ ከፍተኛ አመራሮች፣ የሚዲያ ተቋማት መሪዎች እና...