ተስፋ የተጣለበት የፍኖተ ሰላም ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታ ምን ደረጃ ላይ ነው?

ባሕር ዳር: መስከረም 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የተሟላ ዕውቀት እና ክህሎት ያለው፣ በመልካም ሥነ ምግባር የታነጸ፣ በማኅበራዊ፣ ምጣኔ ሃብታዊ እና ፖለቲካዊ ዘርፎች ተፈላጊ ውጤት ማምጣት የሚችል ትውልድ ለመፍጠር የትምህርት ጥራትን ማረጋገጥ ቁልፍ ጉዳይ ነው። የትምህርት ጥራትን...

ግቦችን ለመፈጸም በዓላማ መጓዝ ይገባል።

ደብረ ታቦር፡ መስከረም 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር የ2017 ዓ.ም የመንግሥት የልማት ሥራዎችን ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመትን ዕቅድ ትውውቅ መድረክ ተካሄዷል። የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ደሴ መኮንን በ2017 ዓ.ም በፀጥታው...

በህዳር ወር በሚካሄደው 10ኛው የከተሞች ፎረም ከ150 በላይ ከተሞች ይሳተፋሉ።

አዲስ አበባ፡ መስከረም 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአፍር ክልል የሚዘጋጀውን 10ኛውን የከተሞች ፎረም አስመልክቶ የመሰረተ ልማት ሚኒስቴር መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት ሚኒስትሯ ጫልቱ ሳኒ ፎረሙ በሰመራ ሎጊያ ከተማ ከህዳር 06 እስከ 10/2018 ዓ.ም የሚካሄድ መሆኑን...

የኅብረት ሥራ ማኅበራት ገበያን ማረጋጋት እንዲችሉ መደገፍ እና አቅማቸውን ማሳደግ ይገባል።

አዲስ አበባ፡ መስከረም 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኅብረት ሥራ ማኅበራትን የገበያ ድርሻ ማሳደግ ዓላማ ያደረገ የምክክር መድረክ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው። የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጌትነት ታደሰ የኅብረት ሥራ ማኅበራት ገበያን በማረጋጋት በኩል የተሻለ ሚና...

“የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሕዝብ የሕዳሴን ድል በሌሎች ልማቶች ለመድገም ተነስቷል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...

ባሕር ዳር: መስከረም 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በብዝኃነት የደመቀውና የልማት አርበኛ የሆነው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሕዝብ የሕዳሴን ድል በሌሎች ልማቶች ለመድገም ተነስቷል ነው ያሉት። ተባብሮ፣...