የኑሮ ውድነቱን ለመቆጣጠር ግብረ ኃይል ተቋቁሞ ከዩኒኖች እና የሸማቾች የኅብረት ሥራ ማኅበራት ጋር ሥራ...

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኑሮ ውድነትን ለመቀነስ ለሸማች ኅብረት ሥራ ማኅበራት 60 ሚሊየን ብር መመደቡን እና ወደ ሥራ መግባታቸውን ከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው በሰላም እጦት...

“የኃይል አቅርቦት ችግሩን ለመፍታት የክልሉ መንግሥት ትኩረት ሠጥቶ ይሠራል” የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ...

ጎንደር: ታኅሳስ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በጎንደር ከተማ የሚገኙ የኢንቨስትመንት ተቋማት በከተማዋ ያለውን የተሻለ ሠላም ተጠቅመው በሥራ ላይ ኾነው መመልከታቸውን የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን ገልጸዋል፡፡ የክልሉ መንግሥት ከሠላም ማስከበሩ ጎን ለጎን ኢንቨስትመንቱን እንደሚደግፍ ምክትል...

የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም 52 ሺህ ዘመናዊ ወንበር ሊገጠምለት እንደኾነ የአማራ ክልል ወጣቶችና...

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም 52 ሺህ ዘመናዊ ወንበር ለመግጠም ተቋራጩ ተለይቶ ወደ ሥራ መገባቱን የአማራ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኀላፊ እርዚቅ ኢሳ ገልጸዋል፡፡ ቢሮ ኀላፊው እንደገለጹት የወንበር ገጠማ...

ከ29 ሺህ 700 ሄክታር በላይ መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ ለመሸፈን እየተሠራ እንደኾነ የማዕከላዊ ጎንደር...

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዞኑ የበጋ መስኖ ልማት ሥራ በተጠናከረ መልኩ እየተሠራ እንደሚገኝ ተገልጿል፡፡ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ ዳህና ዋዋ ቀበሌ የሚገኙ አርሶ አደሮች በመስኖ ልማት ተጠቃሚ መኾናቸውን ለአሚኮ...

“የመሠረተ ልማት ሥራዎች በፍጥነት መሠራት አለባቸው” ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ፣ የብሔራዊ መረጃ ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጄኔራል ተመስገን ጥሩነህ፣ የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ፣ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት...