በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የበጋ መስኖ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በወፍላ ወረዳ ተካሄደ።

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ወፍላ ወረዳ አዲጎሎ ቀበሌ የበጋ መስኖ ልማት በይፋ ተጀምሯል። የበጋ መስኖ ልማቱን በይፋ ያስጀመሩት የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ ኀላፊ አዲሱ ወልዴ እንደገለጹት...

በሀገራዊ ምክክሩ አካል ጉዳተኞች ንቁ ተሳታፊ እንዲሆኑ እየተሠራ መኾኑን የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማኅበራት ፌዴሬሽን...

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገራዊ ምክክሩ ስኬታማ እንዲሆን አካል ጉዳተኞች የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ ለማስቻል የተጀመሩ ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማኅበራት ፌዴሬሽን ገልጿል። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሀገሪቱ በሚገኙ የተለያዩ የፖለቲካና የሀሳብ...

“በየዓመቱ ከ130 ሺህ ኩንታል በላይ ቡና እናመርታለን፤ ወደ ውጪም መላክ ጀምረናል” የአማራ ክልል ግብርና...

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል 450 ሺህ አርሶ አደሮች እና ሦስት ባለሃብቶች በቡና ልማት ላይ ተሰማርተዋል። 21 የቡና መሰረታዊ ማኅበራት እና አንድ ዩኒየን ደግሞ የቡና ግብይቱን እያካሄዱ ነው። በአማራ ክልል...

የመውሊድ በዓል አከባበር ሥነ-ሥርዓትን በዩኔስኮ የማይዳሰስ ቅርስነት ለማስመዝገብ ያለመ ውይይት ተካሄደ።

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመውሊድ በዓል አከባበር ሥነ-ሥርዓትን በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) በማይዳሰስ ቅርስነት ለማስመዝገብ ያለመ የጥናት ማስጀመሪያ ውይይት አካሄደ፡፡ ዩኒቨርሲቲው በእስልምና ሃይማኖት...

ጣራ ገዳም – የሃይማኖታዊ ታሪክ ባለቤት፣ የሀገር በቀል ዛፎችም ባንክ

ባሕር ዳር፡ ታኅሳሥ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ወይና ደጋ የአየር ንብረት አለው። ጥቅጥቅ ያለው ደንም ለጣራ ገዳም ተፈጥሮ ከለገሰችው በረከቶች መካከል ዋነኛ መገለጫ ነው። በውስጡ በርካታ ሀገር በቀል ዛፎችን አምቆ እና ጠብቆ የያዘ መኾኑ "የደን...