”ጥያቄዎቻችን የሚመለሱት ተከፋፍለን ስንጋጭ ሳይኾን በአንድነት ስንቆም ነው” የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ሰላም...
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የሰላም ጥሪውን ተቀብለው ወደ ሰላም ለገቡ ወጣቶች የሚሰጠው ሥልጠና ተጀምሯል። የከተማ አሥተዳደሩ ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ ኀላፊ ጌትነት አናጋው የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎችን ሰበብ በማድረግ...
ሳዑዲ አረቢያ ለኢትዮጵያ ዜጎች የሥራ እድል ስምሪት መስጠቷን እንደምትቀጥል ገለጸች።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ልዑል አብዱልአዚዝ ቢን ሳዑድ ቢን ናይፍ በሳዑዲ አረቢያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሌንጮ ባቲን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡
በውይይታቸው ልዑል አብዱልአዚዝ ቢን ሳዑድ ቢን ናይፍ ሳዑዲ አረቢያ ለኢትዮጵያ ዜጎች የሰጠችውን...
“ ኑ በዓላትን በጋራ እናክብር ” የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ኀላፊ ጣሂር...
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ታላላቅ ሃይማኖታዊ፣ ታሪካዊ እና ባሕላዊ በዓላት ይከበራሉ፡፡ በክልሉ ተፈጥሮ በነበረው የሰላም እጦት በርካታ በዓላት ሳይከበሩ ቆይተዋል፡፡ በክልሉ በታላቅ ሥነ ሥርዓት የሚከበሩት ልደትን በላሊበላ እና ጥምቀትን በጎንደር...
“ለሁሉም ጉዳይ መሰረት የኾነው ሰላም ላይ ትኩረት አድርጎ መሥራት ይገባል” አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 13 ቋሚ ኮሚቴዎች የሁለት ወር አፈጻጸማቸውን ከአስተባባሪ ኮሚቴ ጋር በመኾን እየገመገሙ ነው። ከሕዝቡ የሚነሱ የኑሮ ውድነት፣ የመልካም አሥተዳደር እና ሌሎች ጥያቄዎች ተገቢውን ምላሽ እንዲያገኙ...
ቋሚ ተክልን በመስኖ ለማልማት በትኩረት እየሠሩ መኾኑን በቃብትያ ሁመራ ወረዳ በመስኖ ልማት ላይ የተሠማሩ...
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ዓመቱን ሙሉ ያለማቋረጥ የሚፈሱ ከ10 በላይ ወንዞች ይገኛሉ።
በርካታ አርሶ አደሮች በጊዜያዊ እና ቋሚ ተክል ምርት ውጤታማ ለመኾን በመስኖ ልማት ሥራ ላይ...