ክስ የመስማት እና ውሳኔ የመስጠት ተግባር በአዲስ (ልዩ ፍርድ ቤት) ሊከወን ይገባል ተባለ።

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ክስ የመስማት እና ውሳኔ የመስጠት ተግባር በአዲስ (ልዩ ፍርድ ቤት) ሊከወን እንደሚገባ በሽግግር ፍትሕ የፖሊሲ አማራጮች የሕዝብ ምክር እና ግብዓት ማሰባሰብ ተሳታፊዎች አሳሰቡ። በመድረኮቹ የክስ ሂደቶች በየትኞቹ ጉዳዮች...

‘በአዳማ ያየነውን ተሞክሮ በአማራ ክልል በስምንት ከተሞች ተግባራዊ ለማድረግ ይረዳናል” ዶክተር አሕመዲን መሐመድ

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዳማ ከተማ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ሥራ ጥሩ ተሞክሮና ልምድ የቀሰሙበት መኾኑን በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተሞች ልማት ዘርፍ አስተባባሪ እና የከተማ እና መሰረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን ሙሐመድ...

“በክልሉ አንፃራዊ ሰላም እየመጣ በመኾኑ ሥራዎቻችንን ከፌደራል፣ ከዞኖች እና ከወረዳዎች ጋር አጠናክረን እየሠራን ነው”...

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የፌደራል የከተማና መሠረተ ልማት ሚንስቴር በ2015 ዓ.ም አፈፃፀሞችና የ2016 ቀጣይ ዕቅድ እንዲሁም የአማራ ክልል የ2016 ዓ.ም የአራት ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ ተካሂዷል። በውይይቱ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ...

ማኅበረሰቡን በቅንነት ለማገልገል መዘጋጀታቸውን የሰሜን ጎንደር ዞን የመንግሥት ሠራተኞች ተናገሩ።

ደባርቅ: ታኅሳስ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “ከእዳ ወደ ምንዳ” በሚል መሪ መልእክት የብልጽግና አባል ለኾኑ የሰሜን ጎንደር ዞን የመንግሥት ሠራተኞች ሲሰጥ የቆየው ሥልጠና ተጠናቋል። የዞኑ የብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካ ዘርፍ ኀላፊ አቶ ደማሙ ሐብቴ ሥልጠናው ሃብትን...

የተጀመሩ የመንገድ ፕሮጀክቶች ተጠናቅቀው ለአገልግሎት ክፍት እንዲኾኑ ትኩረት ሠጥቶ እንደሚሠራ የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት...

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የተጀመሩ የመንገድ ፕሮጀክቶች በወቅቱ ተጠናቅቀው ለአገልግሎት ክፍት እንዲኾኑ ትኩረት ሠጥቶ እየሠራ መኾኑን የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት ገልጿል፡፡ የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት ወቅታዊ የሥራ አፈጻጸሙን አስመልክቶ መግለጫ ሠጥቷል፡፡ የአማራ ክልል...