በበጀት ዓመቱ ከ419 ሺህ በላይ የዞኑን ነዋሪዎች የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን አገልግሎት ተጠቃሚ ለማድረግ...

ደብረ ብርሃን: ታኅሳሥ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን ጤና መምሪያ የ2015 በጀት ዓመት የጤና መድኅን አፈጻጸም ግምገማ እና ስለ2016 በጀት ዓመት የሥራ አቅጣጫዎች ውይይት እያካሄደ ነው። የዞኑ ጤና መምሪያ ኀላፊ ወይዘሮ ጸዳለ ሰሙንጉሥ የዞኑን...

“የሀራ ከተማ ነዋሪዎች ሰላምን በማስጠበቅና በልማት ሥራዎች ተሳትፏቸው የሚመሠገን ነው” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ...

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን በሰሜን ወሎ ዞን ሀራ ከተማ አሥተዳደር በማኅበረሰቡ ትብብር እየተገነባ የሚገኝ ባለሦስት ፎቅ የቢሮ ግንባታ ጎብኝተዋል። የቢሮ ግንባታው ለከተማ አሥተዳደሩ የቢሮ እጥረትን የሚያቃልል፤...

“በአማራ ክልል የተባባሪ አካላትን ለመለየት የአሠልጣኞች ሥልጠና የሚሰጡ የዩኒቨርሲቲ መምህራንን ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ ማሠልጠን...

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሀገራዊ ምክክሩን ሂደት ለማኅበረሰቡ ተደራሽ ማድረግ የመገናኛ ብዙኃንና የኪነጥበብ ባለሙያዎች የዕለት ተዕለት ተግባር ሊኾን እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ ለሀገራዊ ምክክሩ የተሳታፊ ልየታ በተካሄደባቸው አካባቢዎች ከ60 ሺህ በላይ...

የሶማሌላንድ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ።

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሙሳ ቢሂ አዲስ አበባ ገብተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በመገኘትም አቀባበል ማድረጋቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ...

የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን ሰጠ።

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት ባካሄደው 1ኛ አስቸኳይ ጉባኤ አቶ ቴዎድሮስ እንዳለውን የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ዋና አሥተዳዳሪ አድርጎ ሹሟል። ምክር ቤቱ ለአስፈጻሚ ተቋማት በዋና አሥተዳዳሪው የቀረቡ እጩ ተሿሚዎችን ሹመት...