ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የሶማሌላንድ ፕሬዚደንት ሙሴ ቢሂ አብዲ ታሪካዊ የኾነ የመግባቢያ ሰነድ...
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የሶማሌላንድ ፕሬዚደንት ሙሴ ቢሂ አብዲ በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ታሪካዊ የሆነ የመግባቢያ ሰነድ ፈርመዋል።
የኢፌድሪ መንግስት እና የሶማሌላንድ መንግስት የፈረሙት የትብብር እና የአጋርነት...
ግሎባል አሊያንስ ለኢትዮጵያውያን መብቶች እና የጎንደር ሰላምና ልማት ማኅበር በድርቅ ለተጎዱ የማኅበረሰብ ክፍሎች ድጋፍ...
ጎንደር: ታኅሳሥ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ግሎባል አሊያንስ ለኢትዮጵያውያን መብቶች እና የጎንደር ሰላምና ልማት ማኅበር በሰሜን ጎንደር ዞን በድርቅ ለተጎዱ የማኅበረሰብ ክፍሎች ከ3 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው የምግብ እህል ድጋፍ አድርገዋል።
ሁለቱ...
“የኑሮ ውድነቱን ችግር ለመቅረፍ ሰላምን በማስፈን ሸማች ተኮር ምርትን ማሳደግ እና ሕጋዊ የንግድ ሥርዓትን...
ጎንደር: ታኅሳሥ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ “በተደራጀ አቅም የኑሮ ውድነትን ማረጋጋት” በሚል መሪ መልዕክት ከጎንደር ቀጣና የንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ኀላፊዎች እና ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት እያደረገ...
የተከሰተውን “ጉንፋን መሰል” ሕመም እንዴት መከላከል ይቻላል?
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በየጊዜው በሚነሱ ቫይረሶች ተጋላጭ ከኾኑ የሰውነት ክፍሎች የመተንፈሻ አካላት አንዱ ነው። ቫይረሶች በተደጋጋሚ ወይንም ጊዜ ጠብቀው ሊነሱ ይችላሉ። የሚያሳዩት ምልክት እና ሕመምም እንደዝርያቸው እንደሚለይ በባሕር...