በአውሮፓ ሀገራት የሚገኙ የእግር ኳስ ቡድኖች በርካታ ተጫዋቾችን እያስፈረሙ ነው፡፡

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ማንቸስተር ዩናይትድ የአሮን ዋን-ቢሳካን ኮንትራት በ12 ወራት አራዝሟል ሲል ሜይል ዘግቧል፡፡ የ31 ዓመቱ ግብጻዊ አጥቂ ሞሃመድ ሳላህ ወደ ሳውዲ ፕሮ ሊግ ለመሄድ ከፍተኛ ፍላጎት አሳይቷል፤ ነገር ግን እናት ክለቡ...

ሕዝቡ በፍትሕ ሥርዓቱ ላይ እምነት እንዲኖረው እንዲሠራ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ ታገሰ ጫፎ...

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሕዝቡ በፍትሕ ሥራዓቱ ላይ እምነት እንዲኖረውና ተገቢውን አገልግሎት እንዲያገኝ በፍትሕ ጥራት ላይ መሥራት እንደሚገባ ነው አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ያሳሰቡት። በሀረሪ ክልል ሀረር ከተማ የተካሄደው የሀገር አቀፍ የሕግ...

“የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ሲከበር የተቸገሩትን ሁሉ በመልካም ተግባር በማሰብ ይሁን” የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ...

አዲስ አበባ: ታኅሳሥ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን የገና በዓልን በማስመልከት የመልካም ምኞት መግለጫ አስተላልፋለች። መግለጫውን የሰጡት ሊቀ ጳጳሱ ብፁዕ ካርዲናል አቡነ ብርሃነኢየሱስ አምላክ ከሰው ልጆች ጋር ያለውን ግንኙነት ለማደስ ሰማይን እና...

የሰሊጥ ምርት ግብይትን ከሕጋዊ ሥርዓቱ ውጪ አላስፈላጊ ጥቅም ለማግኘት በሚሠሩ አካላት ላይ እርምጃ...

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገሪቱ ሰሊጥ አምራች ከኾኑ አካባቢዎች ውስጥ የአማራ ክልል ተጠቃሽ ነው። በአማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር፣ ማዕከላዊ ጎንደር፣ ሰሜን ጎንደር፣ ሰቲት ሁመራ ወልቃይት ጠገዴ፣ ምዕራብ ጎጃም፣ ምሥራቅ ጎጃም እና አዊ...

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከ5 ሚሊዮን በላይ መጻሕፍት መሰራጨቱን አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ለመማር ማስተማር ተግባሩ የሚረዱ 13 ነጥብ 6 ሚሊዮን መጽሐፍትን ለማሰራጨት ታቅዶ እስካሁን 5 ነጥብ 3 ሚሊዮን መጻሕፍት ለአንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መሰራጨቱን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ገልጿል። የቢሮው...