14ኛው የአብሮነት ቀን በተለያዩ ሁነቶች በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተከበረ ነው።

አዲስ አበባ: ታኅሳሥ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአብሮነት ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ በየዓመቱ ኀዳር ስድስት ቀን "የመቻቻል" ቀን ተብሎ እንዲከበር በዩኔስኮ መወሰኑ ይታወሳል፡፡ ይህ ቀን ታዲያ በኢትዮጵያም የአብሮነት ሳምንት ተብሎ ከታኅሣሥ 20 ቀን ጀምሮ "ብዝኃነትን መኖር"...

የሰላም ጥሪዉን የተቀበሉ የተሃድሶ ሠልጣኞች የማጠቃለያ መርሐ ግብር በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡

ጎንደር: ታኅሳሥ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የተሃድሶ ሥልጠና ሲወስዱ የነበሩ ከ8 መቶ በላይ አካላት የተሳተፉበት የማጠቃለያ መርሐ ግብር በጎንደር ከተማ እየተካሔደ ነው። በመድረኩ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አሥተዳደሪ ወርቁ ኃይለማሪያም፣ የጎንደር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ባዩህ አቡሃይ፣...

ወርቅአፈራሁ ፋውንዴሽን የልደት በዓልን ምክንያት በማድረግ ለተቸገሩ ወገኖች ድጋፍ አደረገ፡፡

ደሴ: ታኅሳሥ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ፋውንዴሽኑ በደሴ ከተማ የልደት በዓልን ምክንያት በማድረግ ለ60 አባዎራዎች እና እማዎራች 75 ሺህ ብር ወጭ በማድረግ ማእድ በማጋራት ድጋፉ አድርጓል፡፡ ድጋፍ የተደረገላቸው አባዎራዎች እና እማዎራዎች የከፋ ችግር ያለባቸው እና ከ5 እድሮች...

“በልደት በዓል የኃይል መቆራረጥና መዋዥቅ ችግርን እንዳይፈጠር ዝግጅት አድርገናል”የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በመጪው የልደት በዓል ወቅት ከበዓሉ ዋዜማ ጀምሮ በበዓሉ ዕለት ሊያጋጥም የሚችለውን የኃይል መቆራረጥና መዋዥቅ ችግር ለመቀነስ የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን ማከናወኑን ገልጿል። በበዓሉ ዋዜማም...

“ሃይማኖታዊ ክበረ በዓላትና ስብስቦች የመንፈሳዊ ልዕልና መገለጫ መድረኮች እንጂ ፖለቲካዊ ይዘት ያላቸው መልዕክቶች ሊተላለፍባቸው...

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሃይማኖቶች የመንፈሳዊ እና ማኅበራዊ ዕሴት መሠረቶች በመሆን ከፍተኛ የሆነ የሥነ ምግባርና የግብረ ገብነት ትምህርትና ግንባታ የሚከናወንባቸው ማዕከላት መሆናቸው ይታወቃል፡፡ ሃይማኖታዊ ትዕዛዛትና አስተምህሮዎችም የሰዎች ማኅበራዊ ግንኙነትና ቁርኝነትን በማጠናከር ሰላም፣ መከባበር፣...