የመልካም አሥተዳደር ችግሮችን በመፍታት ኅብረተሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ ይሠራል።

ደብረ ማርቆስ: መስከረም 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የ2017 በጀት ዓመት የመንግሥት እና የፓርቲ ሥራዎች አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት የአሻጋሪ እድገት እና የዘላቂ ልማት ዕቅድ ትውውቅ ተካሂዷል። በ2017 በጀት ዓመት በተለያዩ...

ጸጋን አሟጦ በመጠቀም ማኅበረሰቡን የልማት ተቋዳሽ ማድረግ ያስፈልጋል።

ገንዳ ውኃ: መስከረም 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን የ2017 በጀት ዓመት የፓርቲ እና የመንግሥት ተግባራት አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክ በገንዳ ውኃ ከተማ ተካሂዷል። የመድረኩ ተሳታፊዎች በርካታ የሕዝብ ግንኙነት ተግባራትን...

“ጊዜን በአግባቡ በመጠቀም ለሕዝብ ተጨባጭ ለዉጥ ማምጣት ይገባል”

ደብረ ብርሃን፦ መስከረም 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምና የ2018 እቅድ ትውውቅ መርሐ ግብር በደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። ሰሜን ሸዋ ዞን ባከናወነው ውጤታማ ሥራ በክልል ደረጃ በቅርቡ በተካሄደው የእዉቅና መርሐ ግብር ላይ...

በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሥራ ውጤት ለማስመዝገብ በትኩረት መሥራት ያስፈልጋል።

ጎንደር: መስከረም 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የማዕከላዊ ጎንደር ዞን የ2017 ዓ.ም የሥራ ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2018 ዓ.ም ዕቅድ ትውውቅ መድረክ አካሂዷል። ውይይቱ "አርቆ ማየት፣ አልቆ መሥራት" በሚል መሪ መልዕክት ነው እየተካሄደ የሚገኘው። የጭልጋ ወረዳ አሥተዳዳሪ አዛናው አደባ ባለፈው...

ኢትዮጵያ ያከናወነችው የአረንጓዴ አሻራ ሥራ እንደ አሕጉራዊ ሞዴል ዕውቅና እንዲሰጠው መወሰኑ ተገለጸ።

አዲስ አበባ፡ መስከረም 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሁለተኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ ከጷጉሜን 03/2017 ዓ.ም እስከ ጳጉሜን 05/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ መካሄዱ ይታወሳል። ጉባኤውን የኢትዮጵያ መንግሥት እና የአፍሪካ ኅብረት በጋራ ያዘጋጁት ሲኾን ከ25 ሺህ...