የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በተለያዩ የዓለም ሀገራት በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡

ባሕርዳር: ታኅሳሥ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከአፍሪካ ኢትዮጵያን ጨምሮ ኤርትራ እና ግብጽ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን ዛሬ እያከበሩ የሚገኙ ሀገራት ናቸው፡፡ እነዚህ ሀገራት የልደት በዓልን በየዓመቱ ታኅሣሥ 29 እና በአራት ዓመት...

“ሁሉም ነገር ያለምሳሌ አልተሠራም” የበገና መምህሩ ዲያቆን አይቶልኝ አሞኘ

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በገና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የመጀመሪያው የማመስገኛ መሣሪያ ነው፡፡ በገና ብዙዎች በአደባባይ በዓላት እና በዐቢይ ጾም የሚደረደረው አድርገው ይወስዳሉ ይሁን እንጅ በገና በየትኛውም ጊዜ መደርደር የሚቻል የቤተክርስቲያን የማመስገኛ...

የኢየሱስ ክርሰቶስ የልደት በዓል በላሊበላ።

ባሕርዳር: ታኅሳሥ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል አከባበር በላሊበላ ልዩ ኾኖ እንደቀጠለ ነው። የአማኑኤል በዓል በብፁዓን አባቶች፣ በሊቃውንት እና በበርካታ ምዕመናን ተከብሯል። በዘመነ ዮሐንስ ታሕሳስ 28 ፆሙ ይፈታል። የቅዱስ ላሊበላ እና የኢየሱስ ክርስቶስ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ማዕድ አጋሩ።

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን ምክንያት በማድረግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ማዕድ አጋርተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀደማዊት ዝናሽ ታያቸው የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን...

“በዓሉን ስናከብር ድሆችን በማገዝ፣ ለሀገራችን እና ለሰው ልጆች ሁሉ ሰላም በጸሎት በማሰብ ሊኾን ይገባል”...

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከኢትዮጵያውያን የግብረገብ አሴቶች ውስጥ የመረዳዳት ባሕል አንዱ ነው። በተለይም ደግሞ በሞት፣ በህመም፣ አደጋ ላይ የወደቁትን እና አቅመ ዳካሞችን የመርዳት ባሕሉ የጎላ ነው። የመረዳዳት እሴቱ ማኅበራዊ እና ምጣኔ...