የመሰረተ ልማት ግንባታዎች አካል ጉዳተኞችን ታሳቢ አድርገው እንዲገነቡ እየሠራ መሆኑን ፌዴሬሽኑ ገለጸ።

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገሪቱ የሚከናወኑ የመሰረተ ልማት ግንባታዎች አካል ጉዳተኞችን ታሳቢ አድርገው እንዲገነቡ ከሚመለከታቸው ባለድርሻዎች ጋር በቅንጅት እየሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማኅበራት ፌዴሬሽን አስታውቋል። በኢትዮጵያ ለአካል ጉዳተኞች የሚመጥን የመሠረተ...

“ሰማይን የመሠለች፣ ዳግማዊት ኢየሩሳሌም የተሰኘች”

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በቅዱስ መጽሐፍ ያለው የተገለጠባት፤ በሰማይ ያለው በምድር የታየባት፤ በልቡና ያለው በእውን የተቀረጸባት፤ ተስፋ የሚደረገው ተቀርጾ የጸናበት፤ ቃል ኪዳን የተሰጠባት፤ የጸናባት፤ የዓለም ጥበብ ሁሉ የተናቀባት፤ ለዓለሙ ሁሉ አዲስ...

“ፍቅር፣ ደስታ እና ሰላምን አጥብቃችሁ ያዙ” ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጻድቁ የቅዱስ ላሊበላ የልደት በዓል በዳግማዊቷ ኢየሩሳሌም ላሊበላ እየተከበረ ነው፡፡ በበዓሉ ላይ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ እና በሀገረ አሜሪካ የኒዩርክ እና አካባቢው ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ...

ዓባይ ቴሌቪዥን፣ የኅብረተሰቡን መልካም ባህል እና ዕሴት የሚጥስ ሃሳብ ያለበት ፕሮግራም አስተላልፏል በሚል የመጨረሻ...

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዓባይ ቴሌቪዥን፣ የኅብረተሰቡን መልካም ባህል እና ዕሴት የሚጥሱ ሐሳብ ያለበት ፕሮግራም አስተላልፏል በሚል በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ መሰጠቱን የኢትዮጵያ ብዙኃን መገናኛ ባለስልጣን ገልጿል። ባለሥልጣኑ ለቴሌቪዥን...

“ኢየሱስ ክርስቶስ አማራጭ የሌለውን ምርጫ አሳይቶናል፤ እሱም ሰላም ነው” ብጹዕ አቡነ ፊሊጶስ

ባሕርዳር: ታኅሳሥ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የቤዛኩሉ ሃይማኖታዊ ሥርዓት በላሊበላ በድምቀት እየተከበረ ነው። ይህንን ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓት በርካታ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሀገራት ዜጎች በቦታው ተገኝተው ተከታትለውታል። የደቡብ ኦሞ ሀገረ ስብከት ሊቀ...