በአማራ ክልል 61 የአስፓልት መንገድ ፕሮጀክቶች እየተሠሩ መኾኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር ...
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የሚሠሩ የመንገድ መሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች አፈጻጸም በባሕር ዳር ከተማ እየተገመገመ ነው።
በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የሚከናወኑ የመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶችን አፈጻጸም የተመለከተ ግምገማ እና ውይይት የክልሉ...
“ግብርና የልማት እና የእድገት የጀርባ አጥንት በመኾኑ ሰላም ይፈልጋል” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የ2016 ዓ.ም የተቀናጀ የተፈጥሮ ሃብት ሥራ ላይ ያተኮረ ክልላዊ የውይይት መድረክ በደሴ ከተማ እያካሄደ ነው።
በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ እና የአማራ ክልል...
“የልደት በዓል በመላው ክልላችን በድምቀት ተከብሮ እንዲጠናቀቅ ላደረጋችሁ በሙሉ ልባዊ ምሥጋናዬን ለማቅረብ እወዳለሁ”...
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ባስተላለፉት መልእክት የልደት በዓል በመላው ክልላችን በድምቀት ተከብሮ እንዲጠናቀቅ፤ በተለይም ደግሞ በታሪካዊቷ እና በደማቋ ላሊበላ ከተማ ያለምንም ችግር እንዲከበር ላደረጋችሁ በሙሉ ልባዊ ምሥጋናዬን በራሴ...
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከሶማሌላንድ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከሶማሌላንድ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ሜጄር ጄኔራል ኑህ ኢስማኤል ታኒ ጋር በወታደራዊ ትብብር ዙሪያ ተወያይተዋል።
በሶማሊላንድ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ሜጄር ጄኔራል ኑህ ኢስማኤል ታኒ የተመራ...
ንጉሥም ቅዱስም የኾነው የላሊበላ ልደት እና የእጆቹ ሥራ
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለማችን ካሉት አስደማሚ ኪነ ሕንጻዎች መካከል ይመደባል። በ12ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ያውም በሥልጣኔ አልባነት ተፈርጆ “ጨለማው አህጉር” በተባለው አፍሪካ ውስጥ መገኘቱ አነጋጋሪነቱ እና አመራማሪነቱ እንደቀጠለ ነው።
ምዕራባውያን የሥልጣኔ አሻራቸው...