“ከአፍሪካ መዲና እስከ ዓለም የሚደርሰው የዲፕሎማሲ ሳምንት ነገ በይፋ ይከፈታል” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

ባሕር ዳር: ጥር 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዲፕሎማሲ ሳምንት የአዲስ አበባን የዲፕሎማሲ ማዕከልነት ለማስፋትና ለማፅናት ትልቅ አቅም የሚፈጥር መኾኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጿል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዶክተር መለስ ዓለም፤ በነገው እለት በይፋ...

ድርቁን ለመቋቋም የበጋ መስኖ ልማትን ቀዳሚ ምርጫ በማድረግ እየሠራ መኾኑን የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር...

ሰቆጣ: ጥር 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ብሔረሰብ አሥተዳደሩ የተከሰተውን ድርቅ ለመቋቋም የበጋ መስኖ ልማትን ቀዳሚ ምርጫ በማድረግ እየሠራ መኾኑን የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር አስታውቋል፡፡ በ2015/16 የምርት ዘመን በተፈጠረው የዝናብ እጥረት ምክንያት ድርቅ ከተከሰተባቸው የዋግ ኽምራ አካባቢዎች...

የተፈጥሮ ሃብት ልማት ጥበቃ ሥራ የህልውና ጉዳይ መኾኑን የደቡብ ወሎ ዞን ምክትል አሥተዳዳሪ አሊ...

ደሴ: ጥር 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን የ2016 ዓ.ም የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት የማስጀመሪያ መርሐ ግብር በደሴ ዙሪያ ወረዳ በ029 ቀበሌ በአውዝና 2 ተፋሰስ ዛሬ ተካሂዷል። በተቀናጀ የተፈጥሮ ሃብት ልማት ማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ...

”ቱሪዝም ያለውን ጠቀሜታ ተረድተን በትኩረት እየሠራን ነው” የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ

ባሕር ዳር: ጥር 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ በዓላትን በማክበርና በማስፋፋት ባሕር ዳርን የጎብኝዎች ኹነኛ መዳረሻ ለማድረግ ከተማ አሥተዳደሩ የ”ጥርን በባሕር ዳር” ንቅናቄ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አድርጓል። በመድረኩ የባሕር ዳርን የቱሪዝም ሃብት...

“የክልሉ መንግሥት የሰብዓዊ አያያዝ ላይ በከፍተኛ ጥንቃቄ ሠርቷል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ጥር 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ ጋር ተወያይተዋል። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድም ተጠርጥረው የተያዙ ዜጎች የሰብዓዊ አያያዝ በጥሩ ሁኔታ ላይ መኾኑን አስታውቋል።...