ለአፍሪካ ዋንጫ የተለያዩ ሀገራት ብሔራዊ ቡድኖች አቢጃን እየገቡ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኮትዲቯር አስተናጋጅነት ለሚደረገው የ2023ቱ የአፍሪካ ዋንጫ የተለያዩ ሀገራት ብሔራዊ ቡድኖች ወደ አቢጃን እየገቡ ይገኛሉ፡፡
ትናንት ምሽት የካሜሮኑ የአፍሪካ ዋንጫ ሻምፒዮን የሴኔጋል ብሄራዊ ቡድን ኮትዲቯር ገብቷል። የሀገሪቱ...
“ከአፍሪካ መዲና እስከ ዓለም የሚደርሰው የዲፕሎማሲ ሳምንት ነገ በይፋ ይከፈታል” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
ባሕር ዳር: ጥር 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዲፕሎማሲ ሳምንት የአዲስ አበባን የዲፕሎማሲ ማዕከልነት ለማስፋትና ለማፅናት ትልቅ አቅም የሚፈጥር መኾኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጿል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዶክተር መለስ ዓለም፤ በነገው እለት በይፋ...
ድርቁን ለመቋቋም የበጋ መስኖ ልማትን ቀዳሚ ምርጫ በማድረግ እየሠራ መኾኑን የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር...
ሰቆጣ: ጥር 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ብሔረሰብ አሥተዳደሩ የተከሰተውን ድርቅ ለመቋቋም የበጋ መስኖ ልማትን ቀዳሚ ምርጫ በማድረግ እየሠራ መኾኑን የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር አስታውቋል፡፡
በ2015/16 የምርት ዘመን በተፈጠረው የዝናብ እጥረት ምክንያት ድርቅ ከተከሰተባቸው የዋግ ኽምራ አካባቢዎች...
የተፈጥሮ ሃብት ልማት ጥበቃ ሥራ የህልውና ጉዳይ መኾኑን የደቡብ ወሎ ዞን ምክትል አሥተዳዳሪ አሊ...
ደሴ: ጥር 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን የ2016 ዓ.ም የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት የማስጀመሪያ መርሐ ግብር በደሴ ዙሪያ ወረዳ በ029 ቀበሌ በአውዝና 2 ተፋሰስ ዛሬ ተካሂዷል።
በተቀናጀ የተፈጥሮ ሃብት ልማት ማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ...
”ቱሪዝም ያለውን ጠቀሜታ ተረድተን በትኩረት እየሠራን ነው” የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ
ባሕር ዳር: ጥር 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ በዓላትን በማክበርና በማስፋፋት ባሕር ዳርን የጎብኝዎች ኹነኛ መዳረሻ ለማድረግ ከተማ አሥተዳደሩ የ”ጥርን በባሕር ዳር” ንቅናቄ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አድርጓል። በመድረኩ የባሕር ዳርን የቱሪዝም ሃብት...