ከአፍሪካ መዲና እስከ ዓለም መድረክ ድረስ” የተሰኘ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዲፕሎማሲ ፎረም ተከፈተ።

አዲስ አበባ: ጥር 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ከአፍሪካ መዲና እስከ ዓለም መድረክ ድረስ" የተሰኘ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዲፕሎማሲ ፎረም በአዲስ አበባ ተከፍቷል። ለ3 ሳምንታት የሚቆየው ይህ ፎረም የኢትዮጵያን የ3 ሺህ ዘመን የዲፕሎማሲ ጉዞ ታሪክ ለዕይታ...

“የዲፕሎማሲያችን” አውደ ርዕይ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው፡፡

ባሕር ዳር: ጥር 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “የዲፕሎማሲያችን” አውደ ርዕይ “ ዲፖሎማሲያችን ለብሔራዊ ጥቅማችን” በሚል መሪ ሀሳብ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በመክፈቻ ሥነ ሥርዓቱ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴን ጨምሮ ምክትል ጠቅላይ...

675 ተጠርጣሪዎችን በሦስት ዙር የተሃድሶ ሥልጠና በመስጠት ወደ ኅብረተሰቡ መቀላቀሉን የባሕር ዳር...

ባሕር ዳር፡ ጥር 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 675 ተጠርጣሪዎችን በሦስት ዙር የተሃድሶ ሥልጠና በመስጠት ወደ ኅብረተሰቡ መቀላቀሉን የባሕር ዳር ኮማንድ ፖስት አስታወቀ። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ በባሕር ዳር ማረሚያ ቤት የሚገኙ...

በኢትዮጵያና በሶማሌላንድ መካከል የተፈረመውን የመግባቢያ ሰነድ ያለልዩነት እንደሚደግፍ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት...

ባሕር ዳር: ጥር 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጋራ ምክር ቤቱ ዛሬ ይፋ ባደረገው መግለጫ በኢትዮጵያና በሶማሌላንድ መካከል የተፈረመውን የመግባቢያ ሰነድ በተመለከተ፣ በስምምነቱ ይዘትና ከስምምነቱ ጋር ተያይዞ ባሉት እድሎችና ስጋቶች ላይ አባላቱ በዝርዝር በመወያየት ለውጤታማነቱ የድርሻቸውን...

“ጥሪ የተደረገላቸው የሁለተኛው ትውልድ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገር ቤት እየገቡ ነው” ኮሙኒኬሽን...

አዲስ አበባ: ጥር 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ወደ ሀገራቸው እንዲመጡ ለሁለተኛ ዙር ጥሪ የተደረገላቸውን ዲያስፖራዎች በሚመለከት የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት መገሰለጫ ሰጥቷል። ከሀገራቸው ለረጅም ዓመታት ተነጥለው የቆዩ እና በውጪ ሀገር ተወልደው ስለ ሀገራቸው እውቅና የሌላቸው ኢትዮጵያውያን...