ቱጌዘር ዊ ለርን ኢትዮዽያ የተሰኘ የበጎ አድራጎት ድርጅት ለተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።

ጎንደር፡ መስከረም 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ቱጌዘር ዊ ለርን ኢትዮዽያ የተሰኘ የበጎ አድራጎት ድርጅት በጎንደር ከተማ ወላጆቻቸው በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ 305 ተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። ደብተር፣ እስክርቢቶ፣ እርሳስ፣ ቦርሳ እና የደንብ ልብስ ነው ድርጅቱ...

“በሕዳሴ የታየው ትዕምርታዊ ተግባር ሕዝቦችን ዋና ተሳታፊና ተጠቃሚ ያደረገ የላቀ የልማት አፈጻጸም ነው” ምክትል...

ባሕር ዳር: መስከረም 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ሕዝባዊ የድጋፍ እና የደስታ መግለጫ ሰልፍ ተካሂዷል። ሕዝባዊ ሰልፉን አስመልክተው በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው መልዕክት ያስተላለፉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ...

የመልካም አሥተዳደር ችግሮችን በመፍታት ኅብረተሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ ይሠራል።

ደብረ ማርቆስ: መስከረም 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የ2017 በጀት ዓመት የመንግሥት እና የፓርቲ ሥራዎች አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት የአሻጋሪ እድገት እና የዘላቂ ልማት ዕቅድ ትውውቅ ተካሂዷል። በ2017 በጀት ዓመት በተለያዩ...

ጸጋን አሟጦ በመጠቀም ማኅበረሰቡን የልማት ተቋዳሽ ማድረግ ያስፈልጋል።

ገንዳ ውኃ: መስከረም 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን የ2017 በጀት ዓመት የፓርቲ እና የመንግሥት ተግባራት አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክ በገንዳ ውኃ ከተማ ተካሂዷል። የመድረኩ ተሳታፊዎች በርካታ የሕዝብ ግንኙነት ተግባራትን...

“ጊዜን በአግባቡ በመጠቀም ለሕዝብ ተጨባጭ ለዉጥ ማምጣት ይገባል”

ደብረ ብርሃን፦ መስከረም 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምና የ2018 እቅድ ትውውቅ መርሐ ግብር በደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። ሰሜን ሸዋ ዞን ባከናወነው ውጤታማ ሥራ በክልል ደረጃ በቅርቡ በተካሄደው የእዉቅና መርሐ ግብር ላይ...