የክልሉ የመንግሥት ሠራተኞች ያጋጠመውን የጸጥታ ችግር ተቋቁመው በተገቢው መንገድ መሥራት መቻላቸውን የክልሉ ሲቪል ሰርቪስና...

ጎንደር: ጥር 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ኮሚሽን የ2016 በጀት ዓመት የስድስት ወር የእቅድ አፈጻጸሙን ከተቋሙ የጎንደር ቀጣና የሥራ ኀላፊዎች እና ባለሙያዎች ጋር በጎንደር ከተማ ገምግሟል። የክልሉ ሲቪል ሰርቪስ እና...

በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት ለደረሰባቸው የጤና ተቋማት ከ15 ሚሊዮን ብር በላይ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ።

ደሴ: ጥር 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ጤና አጠባበቅ ማኅበር ከአማራ ክልል ጤና ቢሮ ጋር በመተባበር በደቡብ ወሎ እና በሰሜን ወሎ ዞኖች ለሚገኙ ጤና ጣቢያዎች እና ጤና ኬላዎች የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርገዋል። የኢትዮጵያ ጤና አጠባበቅ ማኅበር ዳይሬክተር...

ከ6 ሺህ በላይ በምገባ መርሐ ግብር መታቀፍ ያለባቸው ተማሪዎች መለየቱን የደሴ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ።

ደሴ: ጥር 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የደሴ ከተማ አሥተዳደር ከተስፋ ድርጅት ደሴ ቅርንጫፍ ጋር በመተባበር የተማሪዎች የምገባ መርሐ ግብርን በደሴ ከተማ አስጀምሯል፡፡ የምገባ መርሐ ግብሩ በሮቢት እና በመርሐ ጥበብ ትምህርት ቤት የሚማሩ 2 ሺህ ተማሪዎችን ተጠቃሚ እንደሚያደርግ...

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ሠራተኞች በሳይንስ ሙዚየም የተከፈተውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዲፕሎማሲ ሳምንት አውደ ርዕይን...

አዲስ አበባ: ጥር 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “ዲፕሎማሲያችን ለብሔራዊ ጥቅማችን” በሚል መሪ መልእክት ለሦስት ሳምንታት የሚቆየው አውደ ርዕይ በፕሬዚደንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ባሳለፍነው ሳምንት መከፈቱ ይታወሳል። ኢትዮጵያ ከአፍሪካ መዲና እስከ ዓለም መድረክ ለ3 ሺህ ዓመታት...

የጥምቀት በዓል በጎንደር ከተማ እንደ ወትሮው ሁሉ እንደሚከበር ብፁዕ አቡነ ዮሃንስ ገለጹ፡፡

ጎንደር: ጥር 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ አባል እና የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ዮሃንስ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ጥምቀት ኢየሱስ ክርስቶስ የሰው ልጆችን የእዳ ደብዳቤ በማየ ዮርዳኖስ...