በኮምቦልቻ የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ሥራ ተጀመረ።

ደሴ: ጥር 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የ2016 በጀት ዓመት የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ሥራ በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ሥር በሚገኘው 011 ቀበሌ ወበሳ ተፋሰስ መጀመሩን የከተማ አሥተዳደሩ ግብርና መምሪያ አስታውቋል። በተፋሰስ ሥራ ላይ ሲሳተፉ ያገኘናቸው አርሶ አደሮች የተፈጥሮ...

የደብረማርቆስ ከተማ ኮማንድ ፖስት በከተማው ወቅታዊ የሰላም ኹኔታ ላይ ግምገማ አካሄደ።

ባሕር ዳር: ጥር 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በመድረኩ የምሥራቅ እዝ አዛዥና የጎጃም ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ሌተናል ጀኔራል መሐመድ ተሰማ፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪና የግብርና ቢሮ ኃላፊ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)፣ የደብረማርቆስ ከተማ አሥተዳደር...

ወልድያ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ መርሐ-ግብር የሚማሩ ተማሪዎቹን እየተቀበለ መኾኑን አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ጥር 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ወልድያ ዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች ቅበላ ጥር ስድስት ቀን 2016 ዓ.ም መጀመሩንም ገልጿል። የወልዲያ ዩኒቨርሲቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሥራ አስፈጻሚ ብርሃን ደጀን እንደገለጹት በክልሉ የተፈጠረውን አንጻራዊ ሰላም በመጠቀም ዩኒቨርሲቲው...

“ጥምቀትን በጎንደር በድምቀት ለማክበር በቂ ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል” የጎንደር ከተማ አስተዳደር

ባሕር ዳር: ጥር 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጥምቀት በዓልን በደመቀ ሁኔታ በጎንደር ከተማ እንዲከበር የዝግጅት ሥራዎች እየተጠናቀቁ መኾኑን የጎንደር ከተማ አስተዳደር አስታወቀ:: የጎንደር ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ ኀላፊ አበበ ላቀው የጥምቀት በዓልን በደመቀ ሁኔታ ለማክበር...

“ቱሪዝም ከአምስቱ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ምሰሶዎች አንዱ እንደመኾኑ መጠን የግሉ ዘርፍ ወሳኝ ሚና እንዳለው እንገነዘባለን”...

ባሕር ዳር፡ ጥር 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት "ቱሪዝም ከአምስቱ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ምሰሶዎች አንዱ እንደመኾኑ መጠን የግሉ ዘርፍ ወሳኝ ሚና እንዳለው እንገነዘባለን" ብለዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው በዘርፉ የሚደረጉ...