“ተፈጥሮን መንከባከብ የነገዋን ኢትዮጵያ መንከባከብ ነው” ተማሪዎች
ባሕር ዳር: ጥር 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ወረዳ ቄባ ቀበሌ በጸመናቁ ተፋሰስ የተፈጥሮ ሃብት ልማት ሥራ ተጀምሯል። በተፈጥሮ ሃብት ልማት ሥራው የተገኙት የቄባ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የተፈጥሮ ሃብት...
“ከሶማሊላንድ ጋር የተፈረመው የትብብር እና አጋርነት ሰነድ በጋራ መልማትን የሚያረጋግጥ ነው”ዲማ ነግዎ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ጥር 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በቅርቡ ከሶማሊላንድ ጋር የተፈረመው ሁሉን አቀፍ የትብብር እና አጋርነት ሰነድ በጋራ መልማትን የሚያረጋግጥ መኾኑን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳ ዲማ ነግዎ...
“በተፈጥሮ ሃብት ልማት በዚህ ዓመት የተሻለ ውጤት ለማግኘት እየሠራን ነው” የዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር
ሰቆጣ: ጥር 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የተፈጥሮ ሃብትን ማልማት ከድህነት ለመላቀቅ ወሳኝ ሚና ያለው መኾኑን የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ ኀላፊ አዲሡ ወልዴ ገልጸዋል። የተፈጥሮ ሃብት ልማት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በሰቆጣ ወረዳ 023...
ትምህርት ሚኒስቴር በድጋሚ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና መርሐ ግብር ይፋ አደረገ፡፡
ባሕር ዳር: ጥር 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ትምህርት ሚኒስቴር ከ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁሉም ቅድመ ምረቃ መርሐ ግብሮች ላይ ለእጩ ተመራቂዎች የመውጫ ፈተና እየሰጠ ነው፡፡
በ2016 አጋማሽ ዓመት ላይ የመውጫ ፈተናውን በድጋሚ ለመውሰድ ለሚጠባበቁ ተፈታኞች...
“ ተናፋቂውን ጥምቀት፤ በታሪካዊቷ እመቤት”
ባሕር ዳር: ጥር 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ወራት ሄደው ዓመት እስኪተካ ድረስ ይጓጉለታል፤ ቸር አክርመን እያሉ ይሳሱለታል፤ ቀናትን ከሳምንታት፣ ሳምንታትን ከወራት ጋር እያስተካከሉ የጊዜውን መድረስ ይጠብቁታል፡፡ ቀናት አልፈው፣ ሳምንታት ተከታትለው፣ ወራት ተሰካክተው ዓመት በደረሰ ጊዜ ደስታ...