የዓለም ቱሪዝም ቀን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መከበር ጀመረ።

አዲስ አበባ፡ መስከረም 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው በቱሪዝም ሚኒስትሯ ሰላማዊት ካሳ የተመራውን ልዑክ በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለዋል። የዓለም ቱሪዝም ድርጅት (UNWT) በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በ1963 ዓ.ም ተቋቁሟል፡፡ በየዓመቱ መስከረም 17 በዓለም አቀፍ...

“ፈተናዎች ቢበዙም እንኳ ካስቀመጥነው ግብ ለመድረስ ብርቱ መኾንን ያሻል” ውጤታማው ተማሪ

ደሴ: መስከረም 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ተማሪ ኢብራሒም ሙሐመድ በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ ገርባ ከተማ በሚገኘው የአልነጃሽ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ነው የተማረው። በ2017 ዓ.ም በተሰጠው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና 576 ነጥብ 39 በማስመዝገብ...

በቀለም ትምህርት ብቻ ጎበዝ መኾን በቂ አይደለም፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናን አልፈው ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚቀላቀሉት ተማሪዎች 8 ነጥብ 4 በመቶዎቹ ብቻ መኾናቸውን ከሰሞኑ የትምህርት ሚንስትር አስታውቋል። በመግለጫቸው ሙሉ በሙሉ ተማሪ ያላለፈባቸው...

ስኬታማ የመማር ማስተማር ሂደት እንዲፈጠር ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል።

ጎንደር: መስከረም 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ትምህርት የአንድ ሀገር የስኬት መንገድ ነው። ብቁ እና ተወዳዳሪ ትውልድን ለመፍጠር ወሳኝ ሚናም አለው። ይሁን እንጂ የተረጋጋ ሰላማዊ ሁኔታ አለመፈጠር እና የግጭት መበራከት ስኬታማ የመማር ማስተማር እንዳይኖር በማድረግ የተማረ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ.ር) ከመስከረም 9 ቀን ጀምሮ ለሁለት መሪዎች ሹመት ሰጡ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ.ር) ከመስከረም 9 ቀን ጀምሮ ለሁለት መሪዎች ሹመት ሰጥተዋል። 1ኛ. እዮብ ተካልኝ (ዶ.ር) -የብሔራዊ ባንክ ገዥ 2ኛ. ወ/ሮ እናታለም መለስ - በሚንስትር ማዕረግ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ኀላፊ አድርገው ሾመዋል።