“ለቱሪዝም እንቅስቃሴ ትልቁ ነገር ሰላም ነው” የጎንደር ከተማ አስጎብኝዎች ማኅበር
ባሕር ዳር: ጥር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ከሚከበሩ ሃይማኖታዊ በዓላት መካከል ጥምቀት አንደኛው ነው፡፡ በማይዳሰስ የዓለም ቅርስነት የተመዘገበው የጥምቀት በዓል በኢትዮጵያ በአራቱም አቅጣጫዎች ይከበራል፡፡ የጥምቀት በዓል ከሚደምቅባቸው ከተሞች መካከል ደግሞ ጎንደር ግንባር...
የምክር ቤቱን የአሠራር እና የአባላት ሥነ-ምግባር ደንብ ለማሻሻል እየተሠራ መኾኑ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ጥር 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአሠራር እና የአባላት ሥነ-ምግባር ደንብ ማሻሻያ ሪፖርት ለምክር ቤቱ ከፍተኛ መሪዎች ቀርቧል፡፡
የማሻሻያ ደንቡ የተጀመረውን ሃገራዊ ሪፎርም፣ የምክር ቤቱን አሁናዊ አደረጃጀት እና በቴክኖሎጂ የታገዘ ...
”በጦርነት የምናመጣው ሰላም የለም” ሜጄር ጄኔራል ሙሉዓለም አድማሱ
ባሕር ዳር፡ ጥር 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተፈጠረው የሰላም መደፍረስ ምክንያት በተለያዩ ጥፋቶች ተጠርጥረው በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ኮማንድ ፖስት በማቆያ እንዲቆዩ እና ሥልጠና እንዲወስዱ የተደረጉ 240 ተጠርጣሪዎች ተለቀዋል።
በምዕራብ አማራ ኮማንድፖስት የባሕር...
ጥምቀትን በጎንደር ለማክበር እንግዶች እየገቡ መኾኑን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ገለጸ።
ጎንደር: ጥር 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የ2016 ዓ.ም የጥምቀት በዓልን በጎንደር ከተማ በደመቀ ሁኔታ ለማክበር ሙሉ ዝግጅት ተጠናቅቆ እንግዶችም እየገቡ መኾኑን ከተማ አሥተዳደሩ ገልጿል።
የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ባዩህ አቡሃይ የበዓሉን ዝግጅት እና አከባበር...
በከተማዋ የሚከበረው የጥምቀት በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ በቂ ዝግጅት ማድረጉን የደሴ ከተማ ሰላምና ጸጥታ መምሪያ...
ደሴ: ጥር 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጥምቀት በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ከሚከበሩ ሃይማኖታዊ የአደባባይ በዓላት መካከል አንዱ ነው፡፡ በደሴ ከተማም በዓሉ በርካታ ምዕመናን በተገኙበት በሃይማኖታዊ ዝማሬ እና በልዩ ልዩ ኹነቶች ይከበራል።
በከተማዋ የሚከበረው የጥምቀት በዓል በሰላም...