“ከተራ የትህትና አንዱ መገለጫ በዓል ነው” ሊቀ ጉባኤ መጋቢ ሳሙኤል እንየው
ባሕር ዳር: ጥር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሀዶ ቤተ ክርስቲን ሥርዓት እና ትውፊት መሰረት ጥር 10 ቀን የከተራ በዓል ይከበራል፡፡ ስለ በዓሉ ሃይማኖታዊ እና ታሪካዊ ዳራ በበዓሉ መደረግ ስላለበት ጉዳይ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ዘርዘር ያለ...
ኢትዮጵያ እና ኬኒያ በቀጣናዊ እና የሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ጥር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ በቀጣናዊ እና ሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል።
በ19ኛው የገልተኛ ሀገራት ንቅናቄ ርዕሳነ ብሔር እና ርዕሳነ መንግሥታት ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ካምፓላ የገቡት የሁለቱ...
“ኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄዋ እንዲመለስ በሰላማዊ እና በጋራ ተጠቃሚነት መርህ መስራቷን ትቀጥላለች” ጠቅላይ ሚኒስትር...
ኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄዋ እንዲመለስ በሰላማዊ እና በጋራ ተጠቃሚነት መርህ መስራቷን እንደምትቀጥል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገለፁ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና የልዑካን ቡድናቸው በኡጋንዳ ካምፓላ እየተካሄደ በሚገኘው የገለልተኛ ሀገራት ንቅናቄ ርዕሳነ ብሔር...
“የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ታቦት ሌዋውያን ካህናት ተሸክመውት ባያችሁ ጊዜ ከሰፈራችሁ ተነስታችሁ ተከተሉት”
ባሕር ዳር: ጥር 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)
ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን “ከተራ” የሚለውን ቃል ከተረ ወይም ከበበ ከሚለው የግዕዝ ቃል የተገኘ ነው ይሉናል፡፡ ኪዳነ ወልድ ክፍሌም “ከተራ” የሚለውን ቃል ዘጋ፣ አቆመ፣ አገደ ወይም ከለከለ ሲሉ ይፈቱታል፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ...
የጥምቀት በዓል በሰላም እንዲከበር ከጸጥታ አካላት ጋር በቅንጅት እየሠሩ መኾኑን የሰቆጣ ከተማ ወጣቶች ገለጹ።
ባሕር ዳር: ጥር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በአደባባይ ከምታከብራቸው በዓላት አንዱ የጥምቀት በዓል ነው። የጥምቀት በዓል በሰላም ተጀምሮ በሰላም እስከሚጠናቀቅ ድረስ ከጸጥታ ኀይሎች ጋር በጋራ እየሠሩ መኾኑን የሰቆጣ ከተማ ወጣቶች ተናግረዋል።
ዲያቆን...