የኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል በባሕር ዳር ከተማ ዓባይ ማዶ ጥምቀተ ባሕር በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ...
ባሕር ዳር: ጥር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በበዓሉ ላይ የተገኙት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው የጥምቀት በዓል ፈጣሪ ለሰው ልጅ ያለውን ፍቅር ካሳየበት መካከል አንዱ ነው ብለዋል።
እኛም የክርስቶስን አርዕያነት በመከተል ሀገራችን መውደድ፣...
“ጽድቅ እውነት ነው፤ በተግባር ልንፈጽመው ይገባል” ብጹዕ አቡነ አብርሃም
ባሕር ዳር: ጥር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል በባሕር ዳር ከተማ የዓባይ ማዶ ጥምቀተ ባሕር የጥምቀት ሥነ ሥርዓት በሃይማኖቱ ሥርዓት ቀጥሏል።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ...
“ጥላቻን በፍቅር መለወጥ፣ በቀልን በይቅርታ ማሸነፍ፣ እና ግጭትን በእርቅ መዝጋት ይገባል” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ...
ባሕር ዳር: ጥር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጥምቀት ከተራ በዓል በባሕር ዳር ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡
በበዓሉ ላይ የተገኙት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል።
ተቀዳሚ ምክትል...
የጥምቀት ከተራ በዓል በሰቆጣ ከተማ እየተከበረ ነው።
ሰቆጣ: ጥር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ከተማ የጥምቀት በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው።
የኢየሱስ ክርስቶስ ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ የወረደበትን የትህትና ጉዞ ምክንያት በማድረግ ታቦታቱ በዮርዳኖስ አምሳል ወደተዘጋጀላቸው የጥምቀት ማደሪያ ይወርዳሉ።
በሰቆጣ ከተማም...
ሃይማኖት፣ ታሪክ እና ውበትን አጣምሮ የያዘው የቅዱስ ፋሲለደስ ጥምቀተ ባሕር !
ባሕር ዳር: ጥር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጥምቀት በጎንደር ታቦታቱ በእልልታና ጭብጨባ ከመንበራቸው ወደ ቅዱስ ፋሲለደስ ጥምቀት ባሕር እየወረዱ ነው።
ጥምቀትን በጎንደር ልዩ መልክ እንዲኖረው ካስቻሉ ምክንያቶች ውስጥ የቅዱስ ፋሲለደስ ጥምቀተ ባሕር ወይም ደግሞ...