የጥምቀትን በዓል ስናከብር የኢየሱስ ክርስቶስን መገለጥ በማብሰር እና ሰላምን በመስበክ መኾን ይገባል” ሊቀ ጳጳስ...

አዲስ አበባ: ጥር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጥምቀት በዓል በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን እየተከበረ ነው። በበዓሉ የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ ካርዲናል ብርሃነ ኢየሱስን ጨምሮ የሃይማኖቱ አባቶች እና አማኙ በተገኙበት በተለያዩ ሃይማኖታዊ ክዋኔዎች ነው እየተከበረ የሚገኘው። ሊቀ ጳጳስ...

“የጌታ ጥምቀት ፍጹም ትሕትና የታየበት ነው” ብፁዕ አቡነ ዮሐንስ

ባሕር ዳር: ጥር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል በመናገሻዋ ከተማ ጎንደር እየተከበረ ነው፡፡ ቀደም ባለው ዘመን ቅጽር እና ቅጽራቸው በገጠሙ አርባ አራት ታቦታት የምትታወቀው ጎንደር በዚህ ዘመን ከአርባ አራቱ የሚልቁ ታቦታት አሏት፡፡ የጥምቀት...

አዳር በቅዱስ ፋሲለደስ ጥምቀተ ባሕር!

ባሕር ዳር: ጥር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጥምቀት በኢትዮጵያ በሁሉም አካባቢዎች የሚከበር ሃይማኖታዊ እና የአደባባይ በዓል ቢኾንም በጎንደር ደግሞ ድባቡ ይለያል። አንድም "የአፍሪካ ካሜሎት" እያሉ የሚጠሯት መናገሻዋ ጎንደር ለረጂም ዘመናት 44 ታቦታትን አቅፋ እና ሸክፋ የያዘች...

በባሕር ዳር ከተማ በተለምዶ ዲፖ ተብሎ በሚጠራው ጥምቀተ ባሕር ሥርዓተ ጥምቀቱ ተጀምሯል።

ባሕር ዳር: ጥር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ በተለምዶ ዲፖ ተብሎ በሚጠራው ጥምቀተ ባሕር ሥርዓተ ጥምቀቱ በካህናት ተጀምሯል። የጥምቀት በዓል የሚከበረው ኢየሱስ ክርስቶ ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ ወርዶ በፍጡሩ እጅ በእደ ዮሐንስ መጠመቁን በማሰብ ነው።...

የባሕረ ጥምቀቱ በዓል በሰቆጣ ከተማ እየተከበረ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢየሱስ ክርስቶስ በዮሐንስ እጅ በባሕረ ዮርዳኖስ መጠመቁን ተከትሎ በባሕረ ጥምቀቱ ሃይማኖታዊ ሥርዓት በሰቆጣ ከተማ እየተከበረ ነው። በባሕረ ጥምቀቱም የዋግ ኽምራ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብጹዕ አቡነ...