“ብዙ አማራጮች ሳሉት እርሱ ግን በውኃ ተጠመቀ”
ባሕር ዳር: ጥር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)
በክርስቶስ ክርስቲያን የተባሉ፣ በወልድ ውሉድ የኾኑ እና በመንፈስ ቅዱስ መንፈሳዊያን የተሰኙ ክርስቲያኖች ልጅነትን ያገኙ ዘንድ ይጠመቃሉ፡፡ ጥምቀት እንደገና መወለድ ነው ብለው በሚያምኑት ክርስቲያኖች ዘንድ ውኃ እና ጥምቀት የተለየ ፍቅር...
”ለሰዎች ይህንን በማድረጋችንም ፈጣሪያችን እንመስለዋለን” ሊቀ ሊቃውንት ስምዓኮነ መላዕክ
ባሕር ዳር: ጥር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖት እና ትውፊት መሠረት የኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት በዓል በየዓመቱ ጥር 11 ቀን ይከበራል። የ2016 ዓ.ም የጥምቀት በዓልም በሃይማኖቱ ሥርዓት እና ትውፊት መሠረት በየቤተክርስቲያናቱ...
ከዓመታት በኋላ የጥምቀት በዓልን በተከዜ ወንዝ ዳርቻ ማክበራቸው ደስታ እንደፈጠረላቸው የሰቲት ሁመራ ከተማ የእምነቱ...
ባሕር ዳር፡ ጥር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በሁመራ ከተማ የጥምቀት በዓል የእምነቱ ተከታዮች በተገኙበት በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስርዓቶች ተከብሯል።
ከሃይማኖታዊ ስርዓቱ በተጨማሪ የጥምቀት በዓል ለመጀመሪያ ጊዜ በተከዜ ወንዝ ዳርቻ ...
የጎንደር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ባዩህ አቡሃይ የ2016 ዓ.ም የጥምቀት በዓል አከባበር ላይ ያስተላለፉት...
ኢየሱስ ክርስቶስ በቤተልሔም ተወልዶ በኢየሩሳሌም አደገ፡፡ በሰላሳ ሶስት ዓመቱም በዮርዳኖስ ወንዝ በመጥምቁ ዮሐንስ እጅ ተጠመቀ፡፡ ኢየሱስ በቤተልሄም የተወለደበትን ዕለት በማስታወስ በረከት ለማግኘት ክርስቲያን ምዕመናን ወደ ኢየሩሳሌም የሚያደርጉትን አድካሚ ጉዞ ለማስቀረት ላሊበላ ዳግማዊ ኢየሩሳሌምን በላሊበላ...
የጥምቀት በዓል በኮምቦልቻ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው።
ደሴ: ጥር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሕዝበ ክርስቲያኑ ጠዋት በኮምቦልቻ ከተማ ኳስ ሜዳ በመገኘት ሥርዓተ ጥምቀቱን ፈጽሟል።
ከእረፋድ ጀምሮ ደግሞ ከስድስቱም ደብር የተሰባሰበው ምእመን ታቦታቱን ወደ መንበራቸው በክብር በመሸኘት ላይ ይገኛል።
ቀሳውስት በጸሎት እና የሰንበት ትምህርት...