“በሚቀጥሉት አስር ቀናት በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው እርጥበት ያገኛሉ” ኢንስቲትዩቱ

ባሕር ዳር: ጥር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሚቀጥሉት አስር ቀናት በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛው እና የደቡብ አጋማሽ የሀገሪቱ አካባቢዎች ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው እርጥበት እንደሚያገኙ የሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ገለፀ። እንደ ኢንስቲትዩቱ መግለጫ በሰሜን ምስራቅ፣ በምስራቅ፣ በምስራቅ...

“በዚህ ዓመት 310 ተፋሰሶች ላይ የተቀናጀ የአፈር እና ውኃ እቀባ ሥራ ለመሥራት የቅድመ ዝግጅት...

እንጅባራ ፡ ጥር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ የ2016 ዓ.ም የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ሥራን ለማስጀመር የሚያግዝ የባለድርሻ አካላት የውይይት መድረክ በቻግኒ ከተማ አካሂዷል፡፡ የአየር ንብረት ለውጥ ተጋላጭነትን መቀነስ እና አረንጓዴ...

ኬንያ በኢትዮጵያ መሪ ስም የሰየመችው መንገድ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ።

ባሕር ዳር: ጥር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የናይሮቢ የፍጥነት መንገድ በቀድሞው የኢትዮጵያ ንጉስ በአጼ ከኃይለ ሥላሴ ስም ተሰይሟል፡፡ የኬንያ መንገድ እና ትራንስፖርት ሚኒስትር ኪፕቾምባ ሙርኮመን መንገዱን መርቀው ሥራ ባስጀመሩበት ወቅት እንደገለጹት የፍጥነት መንገዱ ወደ ናይሮቢ ሲቲ ሴንተር...

“ነባር የእርሻ እርከኖችን ማጠናከር እና አዳዲስ እርከኖችን በመሥራት የተጎሳቆሉ ቦታዎችን መጠገን ይገባል” የደቡብ ወሎ...

ባሕር ዳር: ጥር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ የ2016 ዓ.ም የተፈጥሮ ሃብት ልማት ጥበቃ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በወረዳው 03 ቀበሌ ተካሂዷል። በተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ሥራው የእርሻ ላይ እርከን ማሳደግን ጨምሮ ሌሎች...

“ብሔራዊ ጥቅማችንን ለማስከበር የተጠናከረ የዲፕሎማሲ ሥራ ይጠበቃል” አቶ ደመቀ መኮንን

ባሕር ዳር: ጥር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስከበር እና የተሳሳቱ ትርክቶችን ለማስተካከል የላቀ ዲፕሎማሲ አፈፃፃም እንሚጠበቅ የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን አስታወቁ። ሰባተኛውን ቀን በያዘው የዲፕሎማሲ ሳምንት...