የደሴ ከተማ ምክር ቤት የከተማ አሥተዳደሩን የ2ኛ ሩብ ዓመት የእቅድ አፈጻጸም እየገመገመ ነው፡፡

ደሴ: ጥር 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ ምክር ቤት በ4ኛ ዙር 11ኛ ዓመት 38ኛ መደበኛ ጉባኤ የድርጊት መርሐ ግብር በደሴ ከተማ አሥተዳደር እያካሄደ ይገኛል። ጉባኤውን የሃይማኖት አባቶች መርቀው የከፈቱ ሲኾን የደሴ ከተማ አሥተዳደር አፈጉባኤ...

ለተከታታይ 4 ቀናት የተከበሩ ሃይማኖታዊ በዓላት በሠላም መጠናቀቃቸውን አስመልክቶ የባሕር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል...

ባሕር ዳር፡ ጥር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጣና ዳር ፈርጧ ውቧ ከተማችን ባሕርዳር ከጥር 10 እስከ14/2016 ዓ.ም " የከተራ፣ የጥምቀት ፣የቃና ዘገሊላና አቡነ ዘርዓ ብሩክ" በዓላት መንፈሳዊ ይዘታቸውን በጠበቀ መልኩ ያለ ምንም...

ለውጪ ገበያ ከተላኩ የቁም እንስሣት ከዘጠኝ ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ።

ባሕር ዳር: ጥር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ 130 ሺህ 237 የቁም እንስሣት ለውጪ ገበያ በመላክ 9 ነጥብ 276 ሚሊዮን ዶላር መገኘቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ለውጪ ገበያ የተላኩት እንስሣትም 👉 127...

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምሮች ለኢኮኖሚ ልማት እና እድገት የላቀ አበርክቶ እንዲኖራቸው የሚደረገው ጥረት ይቀጥላል ሲል...

ባሕር ዳር: ጥር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ምርምሮች ለኢኮኖሚ ልማት እና እድገት የላቀ አበርክቶ እንዲኖራቸው የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር በለጠ ሞላ ገልጸዋል። በስድስት ወራት ብቻ በዘርፉ...

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዋንጫን በድል ያጠናቀቀችበት ታሪክ የማይረሳው ቀን – ጥር 13/1954 ዓ.ም

ባሕር ዳር: ጥር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታን እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ1957 እንደጀመሩት ከታሪክ ማህደር እንረዳለን፡፡ የመጀመሪያው የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታውም በሱዳን ዋና ከተማ ካርቱም ነበር የተካሄደው፡፡ እንደ...