የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ከ130 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጪ ትምህርት ቤት ገንብቶ አስመረቀ፡፡

ደሴ: ጥር 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ከ130 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጭ ትምህርት ቤት ገንብቶ አስመርቋል፡፡ በከተማው የተገነቡት ትምህርት ቤቶች ስድስት ሲኾኑ ከፌዴራል እና ከክልሉ መንግሥት በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ የተገነቡም ናቸው፡፡ የትምህርት ቤቶቹ መገንባት...

“በግማሽ ዓመት ከሀገር ውስጥ ገቢ ለመሰብሰብ የታቀደውን ሙሉ በሙሉ ማሳካት ተችሏል” የገቢዎች ሚኒስቴር

ባሕር ዳር: ጥር 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የገቢዎች ሚኒስቴር በግማሽ ዓመት ከሀገር ውስጥ ገቢ ለመሰብሰብ የታቀደውን ሙሉ በሙሉ ማሳካት መቻሉን ገልጿል። ሚኒስቴሩ የታክስ ሥርዓት ዘርፍ የመጀመሪያውን የግማሽ ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ገምግሟል፡፡ የታክስ ሥርዓት ዘርፍ...

“በከተማዋ ያለውን የተፈጥሮ ሃብት በአግባቡ ለመጠበቅ ትኩረት ሰጥተን እየሠራን ነው” የደብረ ብርሃን ከተማ...

ደብረ ብርሃን: ጥር 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)መምሪያው በዘንድሮው የተፈጥሮ ሃብት ልማት ሥራ 620 ሄክታር የሚጠጋ መሬት በልዩ ልዩ አካላዊ የአፈር እና ውኃ እቀባ ሥራ እንደሚሠራ ነው የገለጸው፡፡ በበጋው ወራት የተሠራውን የተፋሰስ ልማት ሥራ በክረምቱ ወራት በሥነ...

“ዘላቂ ሰላምን ማስፈን አስፈላጊ ብቻ ሳይኾን አስገዳጅ ነው” አቶ ጥላሁን ደጀኔ

ባሕር ዳር: ጥር 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን በየደረጃው ከሚገኙ የጸጥታ እና ሌሎች መሪዎች ጋር በወቅታዊ የጸጥታ ጉዳይ ምክክር ተካሂዷል። በምክክሩ የተገኙት መሪዎች የግጭት ሀሳቦችን በማርገብ ወደ ሰላማዊ ሀሳቦች ለማምጣት የተሠሩ ሥራዎች...

ሲቪል የማኅበረሰብ ድርጅቶችን ማጠናከር ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት ጉልህ ድርሻ እንዳለው ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ጥር 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቬልት ሀንገር ሂልፋ የተሰኘ የጀርመን በጎ አድራጊ ድርጅት በአውሮፓ ኅብረት ድጋፍ በአማራ ክልል ለሚያከናወነው የሰላም እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎች የፕሮጀክት ትውውቅ አድርጓል። ቬልት ሀንገር ሂልፋ (ጀርመን አግሮ አክሽን)...