የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ለ84ኛ ጊዜ ለሚከበረው የአገው ፈረሰኞች በዓል እንግዶች እንዲታደሙ ጥሪ አቀረበ።

ባሕር ዳር: ጥር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአዊ ብሔረሰብ ዋና አሥተዳዳሪ ቴዎድሮስ እንዳለው በሰጡት መግለጫ በየዓመቱ የሚከበረው የአገው ፈረሰኞች በዓል በጣሊያን ወረራ ጠላትን በመደምሰስ ነፃ ያወጡ ፈረሶችን ለመዘከር መኾኑን ጠቅሰዋል። በአገው ማኅበረሰብ ፈረስ ሁሉ ነገሩ ነው...

53ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከጥር 21 እስከ 26 2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ይካሄዳል።

ባሕር ዳር: ጥር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከ1963 ዓ.ም ጀምሮ መካሄድ በጀመረው እና በኢትዮጵያ አትሌቲክስ የውድድር ታሪክ አንጋፋ በኾነው የዘንድሮው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከተለያዩ ክልሎች፣ ክለቦች እና ተቋማት የተውጣጡ 1ሺህ 102 አትሌቶችም ይሳተፋሉ። ከዚህ ውድድር...

“ለውጭ ሀገራት ከተሸጠ ኃይል ከ2 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር በላይ ተገኝቷል” የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

ባሕር ዳር: ጥር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ አጋማሽ ለሀገር ውስጥ እና ለውጭ ከቀረበ የኃይል ሽያጭ 12 ቢሊየን 848 ሚሊየን 139 ሺህ 990 ብር መገኘቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ ከኃይል ሽያጭ 13 ቢሊዮን 473...

የስዕል ጥበብ ተማሪዎች ከጦርነት ሥነልቦና እንዲወጡ እንደሚያግዝ የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት ዩኤስ ኤድ ገለጸ።

አዲስ አበባ፡ ጥር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ"ሪድ ቱ" ፕሮጀክት በሚል ዩኤስ ኤድ ለተማሪዎች ቁሳቁስ በማቅረብ ከጦርነት ሥነልቦና አንዲያገግሙ የማድረግ ፕሮጀክት ቀርጾ እየሠራ ይገኛል። ይህንንም መሠረት በማድረግ ስዕል ከጦርነት ሥነልቦና ማገገሚያ ሁነኛ መንገድ ነው...

የኅብረት ሥራ ማኅበራትን የአሠራር ሥርዓት ለማዘመን የሪፎርም መመሪያ መዘጋጀቱን የአማራ ክልል ኅብረት ሥራ ማኅበራት...

ደሴ: ጥር 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባለሥልጣኑ የ2016 በጀት ዓመት የስድስት ወራት እቅድ አፈጻጸሙን በኮምቦልቻ ከተማ ገምግሟል፡፡ በአማራ ክልል ከ8ሺህ በላይ መሰረታዊ የኅብረት ሥራ ማኅበራት እና ከ74 በላይ ዩኒየኖች በሥራ ላይ መኾናቸውን የክልሉ ኅብረት ሥራ ማኅበራት...