የመውጫ ፈተና እስከ ጥር 20/2016 ዓ.ም መራዘሙን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።

ባሕር ዳር፡ ጥር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመውጫ ፈተና መመዝገቢያ ጊዜ እስከ ጥር 20 2016ዓ.ም መራዘሙን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። ሚኒስቴሩ በ2016 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ለመፈተን የምዝገባ ጊዜው ጥር 08/2016 ዓ.ም ጀምሮ ጥር...

በአማራ ክልል የተከሰተውን የኑሮ ውድነት ለማረጋጋት ተጨባጭ ሥራዎችን ማከናወኑን የክልሉ የኀብረት ሥራ ማኀበራት...

ባሕር ዳር፡ ጥር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣውን የኑሮ ውድነት ለመቀነስ በጥናት በተለዩ 12 ዞኖች እና ስድስት ከተሞች የገበያ ማረጋጋት ተጨባጭ ሥራዎችን መሥራቱን በባለሥልጣኑ የእቅድ፣ በጀት ዝግጅት፣ ክትትል እና...

“ይድረስ ለመንግሥት” ቅሬታ ማቅረቢያ ነጻ የስልክ ጥሪ አገልግሎት በቅርቡ ሥራ ሊጀምር መኾኑ ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ጥር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል መንግሥት የሕዝብ ቅሬታ ሰሚ ጽሕፈት ቤት የሕዝብ ቅሬታ ማስተናገድ እና ውሳኔ መስጠት ዳይሬክተር ያረጋል አስፋዉ እንደገለፁት "ይድረስ ለመንግሥት" የቅሬታ ማስተናገጃ ሥርዓት በቅርቡ ሥራ ይጀምራል ብለዋል። በክልሉ ውስጥ ለሚገኙ...

“ታሪክና ሃይማኖት የሚነገርባት፣ ጥበብ የመላባት”

ባሕር ዳር፡ ጥር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለቀናት ታቦታት ከመንበራቸው እየወረዱ ወደ ጥምቀተ ባሕር ይጓዙባታል፣ ግርማ እና ሞገስን ያጎናፅፏታል። በዚያች ከተማ የሚገኙ ክርስቲያኖች በየቀኑ ለታቦታት ክብር ይሰጣሉ፣ ታቦታት የሚመላለሱባቸውን ጎዳናዎች ያስውባሉ፣ ለመረማመጃ ያማረውን...

በግማሽ ዓመት ለውጭ ገበያ ከተላኩ የሆርቲካልቸር ምርቶች ከ298 ነጥብ ሰባት ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ...

ባሕር ዳር: ጥር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የግብርና ሚኒስቴር የሆርቲካልቸር ልማት መሪ ሥራ አስፈጻሚ አብደላ ነጋሽ እንዳሉት በግማሽ ዓመት ለውጭ ገበያ ከተላኩት የሆርቲካልቸር ሰብሎች 298 ሚሊዮን 794 ሺህ ዶላር በላይ ገቢ ማግኘት ተችሏል። ለውጭ ገበያ ከተላኩት የሆርቲካልቸር...